በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው ላሳደገው ክለብ መከላከያ ጨምሮ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለባህርዳር ከተማ ክለብ ተጫውቶ አሳልፏል፤ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋቹ ምንይህሉ ወንድሙ...
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን ከቀጠሩ በኋላ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ አሁን ደግሞ ከሁለቱ ተጫዋቾቻቸው ወሰኑ አሊ እና ሚኪያስ...
ዘንድሮ በሊጉ ዝቅተኛ ነጥብን በመሰብሰብ ወርደዉ የነበሩት ጅማዎች ዳግም ያገኙትን ዕድል ተጠቅመው ወደ ሊጉ መመለሳቸው ይታወሳል። ይሄንንም ተከትሎ በቀጣዩ አመት ጥሩ ተፎካካሪ ሆነዉ...
ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ቅጥር በኋላ ወደ ዝዉዉር ፊታቸዉን በማዞር የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ተጨማሪ የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አገባደዋል። የዉድድር...
ለ12 አመታት ያህል ለቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወተው ምንተስኖት አዳነ ለአዳማ ከተማን ለመጫወት ተስማምቷል። ከደቂቃዎች በፊት በተገኘ መረጃ ተጨዋቹ ለቀጣዮቹ 2 አመታት ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል።...
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት አባጅፋሮች በዛሬው ዕለት ደግሞ እያሱ ለገሰን ከአዲስ...
ፋሲል ከነማ ለዝውውሩ ያቀረበው ጥያቄ ምላሽን ማግኘቱን ተከትሎ ከአጥቂው ሙጂብ ቃሲም ጋር በይፋ ተለያይቷል። ሙጂብ ከፋሲል ከነማ ጋር ቀሪ የአንድ አመት ውል ያለው...
ደቡብ አፍሪካዊዉ የቀድሞ የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ማሂር ዳቪድስ የቀድሞ ክለቡን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፊፋ ሊከስ እንደሆ የአሰልጣኙ ወኪል ራስተም ሳይመንስ ገልጿል። ከጥቅም 2012 ዓ.ም አንስቶ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident