መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አገባዷል !
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አገባዷል !

አጋራ
አጋራ

ዘንድሮ በሊጉ ዝቅተኛ ነጥብን በመሰብሰብ ወርደዉ የነበሩት ጅማዎች ዳግም ያገኙትን ዕድል ተጠቅመው ወደ ሊጉ መመለሳቸው ይታወሳል። ይሄንንም ተከትሎ በቀጣዩ አመት ጥሩ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ከወዲሁ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ ይገኛሉ በዛሬዉ ዕለት ደግሞ ከእያሱ ለገሰ በመቀጠል የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አጠናቀዋል።

የዉድድር አመቱን በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈው ተስፋዬ መላኩ በአሸናፊ በቀለ ወደ የሚሰለጥነው ጅማ አባጅፋር ያመራ ቀዳሚዉ ተጫዋች ነዉ።

ሌላኛው ክለቡን የተቀላቀለዉ ደግሞ ግብ ጠባቂው ዮሀንስ በዛብህ መሆኑ ዕርግጥ ሆኖአል። እንደ ቡድን አጋሩ ተስፋየ ዉድድር አመቱን በወልቂጤ ያሳለፈዉ የግብ ዘቡ ከክትፎዎቹ ቤት በመልቀቅ ወደ ጅማ አባጅፋር ማምራቱ ታዉቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...