ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረገው የአመራሮች ሞርጫ በፍርድ ቤት ታገደ

ለቀጣዮቹ አምስት አመታት ቅዱስ ጊዮርጊስን በቦርድ አመራርነት እንዲመሩ በቅርቡ የተመረጡ ግለሰቦች ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤት አሞርቷል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በግንባር ቀደምትነት ከፊት...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መድን ፣ ሸገር እና ሀዋሳ ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

በአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሀ-ግብር ኢትዮጵያ መድን እና ሸገር ከተማ የመጀመሪያ ድላቸውን ሲያሳኩ ሀዋሳ ከተማ ደግሞ ሦስተኛውን የዓመቱ ድሉን አስመዝግቧል። ሀድያ ሆሳዕና 1-2...

ቅዱስ ጊዮርጊስነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ በአቤል ያለው ግብ አሸንፈዋል

በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር ነገሌ አርሲን በአዲስ አበባ ስታድየም የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታ እንቅስቃሴ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን ጠቅላላ ጉባኤ አደረገ !

በጠቅላላ ጉባኤው ላይ አቶ ባህሩ ጥላሁን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን  ዋና ፀሀፊ ፣ አቶ በላይ ደጀን የአዲስ አበባ ወጣቶችን ስፖርት ዋና ሀላፊ እንዲሁም...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአቤል ያለው ግብ አሸንፏል

በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ተጠባቂ በነበረው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል። ዕጅግ በርካታ ደጋፊዎች አጅበውት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ ሁለት የግብ ዘብ አስፈርመዋል

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሳምንታት በፊት የተስማሟቸውን ሁለት የግብ ዘቦች በይፋ የግላቸው አድርገዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ህዳሴ ዋንጫን በማሸነፍ ዓመቱን የጀመሩት...

ህዳሴ ዋንጫቅዱስ ጊዮርጊስአዲሰ አበባ ስታዲየምኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ሸገር ደርቢ በደጋፊዎች ታጅቦ ከ ስድስት ዓመታት በኋላ በህዳሴ ዋንጫ ተመለሰ !

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት በ ስድስት ቡድኖች መካከል ሲደረግ የቆይ የ ሲቲ ካፕ ጨዋታ ወደ ፍፃሜ ያለፉትን ቡድኖች የለየ ሲሆን በዛሬ...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ቡድን ደጋፊዎች ጋር ውይይት ተደረገ !!

በውይይቱ ላይ አቶ በላይ ደጀን  የአዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ እና መቶ ሀለቃ ፍቃደ ማሞ የሊግ ካምፖኒ የቦርድ ሀላፊ ንግግር አደረጉ...