ሀዋሳ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሸገር ከተማ 1-2 ሀዋሳ ከተማ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት...
የአስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተፈፅመዋል። ድሬዳዋ ከተማን ከአዳማ ከተማ ያገናኘው የአዲስ አበባ ስታዲየም ቀዳሚው መርሀግብር በአቻ ውጤት ተቋጭቷል። ድሬዳዋ...
ዘንድሮ 90ኛ አመቱን እያከበረ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስምምነት የፈጸመው ሀይል ሰጪ እና በማዕድን የበለጸገ መጠጥ አቅራቢ ከሆነው ላይት ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር...
ቅዱስ ጊዮርጊስን እስከ ተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ድረስ ያገለገለው አማካይ ለፊፋ ያቀረበው ክስ ክለቡ ላይ እግድ እንዲጣል አድርጓል። ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በፕሪምየር ሊጉ ማገልገል...
በስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ድል ሲመለስ ሁለት ቀይ የነበረው የመቻል እና ድሬዳዋ ጨዋታ እንዲሁም አስገራሚ ፉክክር የታየበት የነገሌ እና...
ሲዳማ ቡና ፣ ፋሲል ከነማ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ባለ ድል ሆነዋል። መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና ፈጣን አጀማመርን ያደረጉት መቻሎች ጎል...
ሸገር ከተማን ከገጠመበት ስብስብ አምስት ተጨዋቾች መቀየር የቻሉት ፈረሰኛዎቹ የጣና ሞገዶቹን ሶስት ለ አንድ አሸነፉ ባህር ዳር ከተማ 1-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታው በጀመረ...
ፈረሰኞቹ ከ20 ዓመት በታች ተጨዋች የሆኑት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ክብር አክሊሉ ፣ የቀኝ ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ቴዎድሮስ አሰፋ ፣ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች የሆኑት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident