ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅ/ጊዮርጊሶች አዲስ አበባ ገብተው ልምምዳቸውን ቀጥለዋል….

*.... ባህርዳር ከተማዎች ደግሞ ነገ ወደ ሀገር ቤት ይመለሳሉ .... በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግ እየሳተፈ የነበረውና በአል አህሊ በደርሶ መልስ 7ለ0 ተሸንፈው ወደ...

ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቀጣዩ ዙር መቀላቀል ሳይችል ቀርቷል።

  ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ላይ ተሳታፊ የሆነዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎችን ተሸንፎ ከዉድድሩ ዉጪ ሆኗል። የሁለተኛ ዙር የመልስ...

ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችሏል !!

በ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቀን 7:00 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ መድንን በመለያ ምት 5ለ3 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የፍፃሜ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ፈረሰኞቹ ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን ዛሬ ያካሂዳሉ።

  በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ላይ ተሳታፊ የሆኑት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን ዛሬ ያካሂዳሉ። ጊዮርጊሶች የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸው ከዛንዚባሩ ኬ ኤም ኬ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል።

በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ ለ2016 ዓ.ም ለቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ዝግጅታቸዉን እየሰሩና...

ቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫኢትዮጵያ መድህንዜናዎች

በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ፈረሰኞቹ በኢትዮጵያ መድን ሽንፈት አስተናግደዋል !!

17ተኛዉ የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬም ቀጥሎ ሲከናወን በአራተኛ ቀን ውሎዉ የአምናዉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ መድን ሽንፈት አስተናግዷል። በዕለቱ ብቸኛ በነበረዉ እና ቀን...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስና ጸሃይ ባንክ በጋራ ለመስራት ተስማሙ….

  " ብዙ ገንዘብ ሳናወጣ ዘንድሮም ሻምፒዮን እንደምንሆን አረጋግጥላችኋለሁ" አቶ ንዋይ በየነ /የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ ጸሃፊ/ ራሱን በገቢ ለማጠናከር ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለው...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ቅዱስ ጊዮርጊስን ሳይጠቅሙ እንጠቅማለን ብለው የሚያስቡ አንድም ነገር ለክለቡ ሳይሰሩ ስድባቸው ከምንም ነገር የበረታብን የፌስቡክ አርበኞች አሉ”አቶ ዳዊት ውብሸት /የቅ/ጊዮርጊስ የቦርድ አባል/

👉"ቅዱስ ጊዮርጊስን ሳይጠቅሙ እንጠቅማለን ብለው የሚያስቡ አንድም ነገር ለክለቡ ሳይሰሩ ስድባቸው ከምንም ነገር የበረታብን የፌስቡክ አርበኞች አሉ" 👉"የገጠመን ፈተናና ተግዳሮት ቢያሳዝነኝም ፈተናውን አልፈን...