By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ፈረሰኞቹ ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን ዛሬ ያካሂዳሉ።
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ፈረሰኞቹ ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን ዛሬ ያካሂዳሉ።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 2 years ago
Share
SHARE

 

በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ላይ ተሳታፊ የሆኑት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን ዛሬ ያካሂዳሉ።

ጊዮርጊሶች የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸው ከዛንዚባሩ ኬ ኤም ኬ ኤም ጋር በማድረግ በሜዳቸዉም ከሜዳቸዉ ዉጪም በአጠቃላይ 5ለ2 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ለሁለተኛ ዙር ጨዋታ ማለፋቸው ይታወሳል።

ጊዮርጊሶች ዛሬ ላለባቸዉ ጨዋታ 30 የቡድን አባላትን ይዘዉ ወደ ካይሮ የተጓዙ ሲሆን ጨዋታቸዉን ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰአት በካይሮ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከአል አሀሊ ጋር የሚያደርጉ ይሆናል።

- ማሰታውቂያ -

በዛሬው ጨዋታ ላይ የግብፅ የፀጥታ ሀይሎች በመፍቀዳቸው 30,ዐዐዐ (ሰላሳ ሺህ) ደጋፊዎች ሜዳ ገብተዉ ጨዋታዉን ይታደማሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሁለተኛውን ጨዋታቸዉንም እዛው ለመጫወት በመወሰናቸዉ የፍለፊታችን አርብ መስከረም 18/2016 ዓ.ም በካይሮ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከአል አሀሊ ጋር የሚያደርጉ ይሆናል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል።
Next Article አትሌት ትዕግስት አሰፋ የሴቶች ማራቶን ክብረወሰንን ሰበረች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የዝውውር ዜናዎች

ዝውውር | ቅዱስ ጊዮርጊስ ታደለ መንገሻን አሰፈርሟል!!

Mussie Girmay By Mussie Girmay 9 years ago
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከትንናት ወዲያ በፖርቹጋልና በአሜሪካ በተካሄዱ የግማሽ ማራቶን ውድድሮች አሸናፊ ሆነዋል።
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከተማ
ሪፖርት| ፋሲል ከተማ የሁለተኛ ዙር ጨዋታውን በድል ጀምሯል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?