ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና...
ሲዳማ ቡና መሪነቱን የሚያጠናክርበትን ዕድል ሲያመክን መቻል ድል ቀንቶታል። አዳማ ከተማ 1-3 መቻል የአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው የመጨረሻ ቀን ብቸኛ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ...
የአስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተፈፅመዋል። ድሬዳዋ ከተማን ከአዳማ ከተማ ያገናኘው የአዲስ አበባ ስታዲየም ቀዳሚው መርሀግብር በአቻ ውጤት ተቋጭቷል። ድሬዳዋ...
በሊጉ ለዋንጫ ከሚጠበቁ ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው መቻል አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈረመ። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል ዘንድሮ በሊጉ ለዋንጫ ከሚጠበቁ ቡድኖች መካከል አንዱ...
ሲዳማ ቡና ፣ ፋሲል ከነማ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ባለ ድል ሆነዋል። መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና ፈጣን አጀማመርን ያደረጉት መቻሎች ጎል...
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የዛሬ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 መቻልን ደግሞ ከፋሲል ከነማ ያለ ጎል ለያይቷል። ሀዋሳ ከተማን ከ ኢትዮጵያ ንግድ...
በሀዋሳ ዩኒቨርሰቲ ስታዲየም በተደረጉ የሳምንቱ መባቻ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል በድል አጠናቀውበታል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ ተመጣጣኝ አጀማመር በነበረው...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ቅጣት የተጣለበት ተከላካይ ገንዘብ ላለመመለስ በሚል ከክለቡ ጋር ተለያይቷል። ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ አምስት አመታት አልፎታል። የሀገሩን ክለብ ሌቨርቲ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident