ሉሲዎቹ

34 መጣጥፎች
ሉሲዎቹኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ ኮከብ በታንዛኒያ የመጀመሪያ ዋንጫዋን አሳካች

የሉሲዎቹ ወሳኝ ተጫዋች የሆነችው አረጋሽ ካልሳ ከክለቧ ያንጋ ፕሪንሰስ ጋር የመጀመሪያ ዋንጫዋን አሳክታለች። አረጋሽ ያሳካችው ዋንጫ የሴቶች ቀንን በማስመልከት በታንዛኒያ በአራት ታላላቅ የሴት...

ሉሲዎቹዜናዎች

“አሸንፈን እንደምናልፍ በጣም እርግጠኞች ነን” ሎዛ አበራ “ተጋጣሚያችን ከኛ የተሻለ ምንም ነገር የለውም” አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የ2026 የአፍሪካ ዋንጫ አንደኛ ዙር የማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በነገው ዕለት ከዩጋንዳ አቻው ጋር ያደርጋል። ባሳለፍነው አርብ በካምፓላ ሀምዝ ስታዲየም...

ሉሲዎቹዜናዎች

“ጨዋታውን ከሜዳችን ውጪ ጨርሰን ለመምጣት እንሞክራለን” አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ “ስለምናልፍ የአስገዳጁ ነገር ችግር አይፈጥርብንም” አቶ ባህሩ ጥላሁን “ተጠያቂ የምናደርገው ራሳችንን ነው” ታሪኳ በርገና

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2026 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኡጋንዳ አቻው ጋር የፊታችን አርብ ከሜዳው ውጪ ያደርጋል። ቡድኑ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በጂም...

ሉሲዎቹዜናዎች

አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ለ29 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ከኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለሚጠብቃቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለ29 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዘጠኝ ተጫዋቾችን...

ሉሲዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሉሲዎቹ አዲሱ ዋና አሰልጣኝ ታውቋል

አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ አዲሱ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን መሾሙን የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። አሰልጣኙ በውድድር ዘመኑ የአርባምንጭ ከተማ የሴቶች...

ሉሲዎቹዜናዎች

ሉሲዎቹ የ2026 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል

እ.አ.አ በ2026 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው 16ኛው የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል። በድልድሉ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ...

ሉሲዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሉሲዎቹ በናይጀሪያ እንግልት እንደደረሰባቸዉ ተገልጿል !!

ለ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ ተሳታፊ ለመሆን የማጣሪያ ጨዋታቸዉን እያከናወኑ የሚገኙት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሁለተኛዉ ዙር የመልስ ጨዋታ ናይጀሪያን ለመግጠም ወደ አቡጃ በትላንትናው ዕለት...