ለገጣፎ ለገዳዲ

20 መጣጥፎች
ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ በተከታታይ ድል የአዳማ ቆይታቸውን አገባደዋል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22 ሳምንት የመጨረሻ መርሐግብር የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ የአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነ ማርያሙ ቡድን ወላይታ ዲቻ ለገጣፎ ለገዳዲን 2ለ0 በሆነ...

ሀዲያ ሆሳዕናለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ለገጣፎ ለገዳዲን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ግብ ሳይቆጠርበት 0 - 0 ተጠናቋል ። በጨዋታው በለገጣፎ ለገዳዲ...

ሀዋሳ ከተማለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር የ16ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የሚገኘዉን ለገጣፎ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ለገጣፎ ለገዳዲ ሊግ ኩባንያው ላይ የሚያሰማው ተቃውሞ ቀጥሏል

" አወዳዳሪው አካል የሀገሪቱን እግርኳስ ህግ በሚጻረር መልኩ ያዘዋወርናቸውን ተጨዋቾች እንዳንጠቀም በማድረግ 6 ነጥብ አሳጥቶናል" ለገጣፎ ለገዳዲ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ለገጣፎ...

ለገጣፎ ለገዳዲመቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የለገጣፎ ለገዳዲና የሊግ ኩባንያው አለመግባባት ከሯል

➡️ ጉዳዩ መንግስት ጋር ደርሷል... ➡️ የፌዴሬሽኑ ምላሽ እየተጠበቀ ነው... ➡️ መቻሎች ፎርፌ አግኝተዋል.. ለገጣፎ ለገዳዲ "በሊግ ካምፓኒው ዕገወጥ ድርጊትና የመብት ጥሰት እየተፈጸመብኝ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ለገጣፎ ለገዳዲ “ሊግ ኩባንያ ራሱን እንደ ፌዴሬሽን እየቆጠረ ነው” ሲል ከሰሰ።

  ለገጣፎ ለገዳዲ ከወራጅ ቀጠና ለማምለጥ ራሱን ያጠናከረ ቢሆንም የሊግ ኩባንያው አዲስ የፈረሙትን ተጨዋቾች ማሰለፍ አትችሉሞ ማለቱ ቅሬታ አስነስቷል። በተለይ ባለፈው ቅዳሜ በሊጉ...

ለገጣፎ ለገዳዲዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

  በአሰልጣኝ ሀይሉ ነጋሽ የሚመራዉ ፋሲል ከነማ በናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ሁለት እና ፍቃዱ ዓለሙ አንድ ጎሎች ታግዞ አዲስ አዳጊዉን ለገጣፎ ለገዳዲን ሶስት ለዜሮ በሆነ...

ሀዲያ ሆሳዕናለገጣፎ ለገዳዲዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የተመስገን ብርሀኑ የተጨማሪ ደቂቃ ግብ ሀድያ ሆሳዕናን ለድል አብቅቷል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት መርሀ ግብር የመጨረሻ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ነጥቡን ከመሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያስተካከለበትን ውጤት አስመዝግቧል ። በሀድያ ሆሳዕና...