ኢትዮጵያ መድን ወልቂጤ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። የፕሪሚየር ሊጉ የድሬዳዋ የመጨረሻ ቆይታ በሆነዉ ሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን...
በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀን 10:00 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፏል ። የነብሮቹን የጨዋታ የበላይነት እያስመለከተ በጀመረዉ...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በተጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ገና በመባቻዉ በሙሴ ኪሮስ አማካኝነት ሙከራ አድርገው በግብ ዘቡ...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በጀመረው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ በሁለቱም ክለቦች በኩል ቶሎ ቶሎ ወደ ግብ በመድረስ አደጋዎችን ለመፍጠር ሲጥሩ ተመልክተናል...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ማኑኄ ወልደፃዲቅ ፊሽካ በጀመረዉ እና ሁለቱም ቡድኖች ቶሎ ቶሎ ወደ ተቃራኒ የግብ ክልል በመድረሱ ረገድ ድንቅ ሆነዉ...
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ በርካታ ጨዋታዎችን በአቻ ዉጤት በማጠናቀቅ የሚታወቁት ሀድያዎች የሊጉን መሪ መቻል ገጥመዉ ገና በመባቻዉ ግብ ተቆጥሮባቸዋል። በዚህም...
በአስራ አምስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ የቀን ዘጠኝ ሰዓት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና እና ሀዋሳ ከተማ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተለያይተዋል...
....ሁለተኛው አሰልጣኝ ሆነዋል የሀድያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ በቤተሰባቸውና በግል ህይወታቸው ምክንያት ከክለቡ ሃላፊነታቸው ራሳቸውን ማግለላቸው ተሰማ። አሰልጣኙ ባቀረቡት ምክንያት ከህዳር 1/2016 ጀምሮ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident