በሮዱዋ ደርቢ በበርካታ ደጋፊዎች የተደረገው የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ሲዳማን ባለ ድል በማድረግ የደረጃ አናቱን በነጥብ ብልጫ መርቷል። በሁለቱ ክለቦች ንግግር...
አዳማ እና ሀዋሳ ላይ በተደረጉ አራት የሊጉ ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ መሪዎቹ ሦስቱም ማሸነፍ አልቻሉም። ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ አዳማ...
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች መቻል ከተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመለስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጎል ፌሽታ ደምቆ ተጋጣሚውን ረቷል። መሪው...
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሽመልስ በቀለ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ሐይቆቹ ድል ሲቀናቸው ድሬዳዋ ከ ኤሌክትሪክ ፣ መቐለ ከ ሸገር በተመሳሳይ...
ሲዳማ ቡና በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች ሸገርን 2ለ0 በመርታት ወደ ሊጉ መሪነት ሲመለስ ሀድያ ሆሳዕና ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሀዋሳ ላይ አስመዝግቧል። ሀድያ ሆሳዕና...
ሀዋሳ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሸገር ከተማ 1-2 ሀዋሳ ከተማ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት...
በተመሳሳይ አንድ አንድ ጎል የተቆጠረባቸው ሦስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረ ገነት ሽረ 1-0 ሀዋሳ ከተማ ከቀትር መልስ የአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው የምድረ ገነት...
ሲዳማ ቡና ፣ ፋሲል ከነማ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ባለ ድል ሆነዋል። መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና ፈጣን አጀማመርን ያደረጉት መቻሎች ጎል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident