መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን

ሰበታ ከተማ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቀሪ የአንድ ዓመት ክፍያ እንዲከፈለው እግር ኳስ ፌዴሬሽኑን ጠየቀ

የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሰበታ ከተማን የአንድ አመት ክፍያ ተመላሽ አለማድረጉ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በ2012 የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሞ ሰበታ ከተማን የተቀላቀለው አሰልጣኙ የ2012...

ስሁል ሽረዜናዎች

የኢትዮጲያ አየር ሃይል ከ10 በላይ የስሁል ሽረ ተጨዋቾቾችን ከሽረ ከተማ አውጥቷል

  በትግራይ ክልል በተካሄደ ህግ የማስከበር ዘመቻ ሽረ እንደስላሴ ነጻ መሆኗን ተከትሎ ወደ 16 የሚጠጉ የስሁል ሽረ ተጨዋቾች ደብረዘይት መድረሳቸው ታውቋል፡፡ ምሽቱን በተገኘ...

መቐለ 70 እንደርታአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎች

የመቐለ 70 የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ሳይሳካ ቀረ

  -የ2 አመት ዕገዳና 5 ሺ ዶላር ይቀጣሉ ተብሎ ተሰግቷል የመቐለ 70 እንደርታ ተጨዋቾች በሻምፒየንስ ሊግ ለመሳተፍ የነበራቸው ፍላጎት በካፍ ክልከላ ሳይሳካ ቀረ፡፡...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቢያድግልኝ ኤሊያስ ወደ ሰበታ ከተማ ለመግባት ተስማምቷል፡፡

  አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን የቀጠረው ሰበታ ከተማ ቢያድግልኝ ኤሊያስን ለማስፈረም መስማማቱ ታውቋል፡፡ ለ2013 ትላንት ልምምዱን በይፋ የጀመረው ሰበታ ልምደ ብዙ ተከላካይ ሲያፈላልግ ቆይቶ...

አፍሪካኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎች

ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዶክተሩ አርቢትር ተመደበ

  በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ከ10 ቀን በኋላ ኪጋሊ ላይ የሚደረገውን የሩዋንዳው ስፖርቲቭ ኪጋሊና የቦትስዋናው ኦራፓ ዩናይትድ ጨዋታን አራት ኢትዮጲያዊያን አርቢትሮች እንዲመሩ ተመርጠዋል፡፡ የጨዋታው...

The BiG Interviewመቐለ 70 እንደርታዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ስም መጥቀስ ባልፈልግም በሁለት አሰልጣኞች ግን ነፃነቱ ተሰምቶኝ ነው የምጫወተው” አማኑኤል ገ/ሚካኤል (ብ/ቡድንና መቐለ 70 እንደርታ)

"ከኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር /አቡኪ/ ጋር በክለብ ደረጃ የፊት መስመር አብሬው ብመራ ደስ ይለኛል" “ስም መጥቀስ ባልፈልግም በሁለት አሰልጣኞች ግን ነፃነቱ ተሰምቶኝ ነው...

ዜናዎች

ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በፊፋ ተመርጣለች

  አውስትራሊያና ኒውዚላንድ በጋራ ለሚያዘጋጁት ለ2023 የሴቶች የአለም ዋንጫ ከአፍሪካ ሊዲያን ጨምሮ 8 የመሃል ዳኞችና 11 ረዳት ዳኞች መመረጣቸውን ካፍ አሳውቋል፡፡ ከመላው አለም...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታን በሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ ለማድረግ እየተሞከረ ነው…

  በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሚሆነው የመቐለ 7 እንደርታን 4 ተጨዋቾችን ወደ አዲስ አበባ በማምጣት ክለቡን በውድድሩ ላይ እንዲቀጥል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎች

ኢትዮጲያ መድን ኢንስትራክተር ይግዛው ብዙአየሁን ቀጠረ

ኢትዮጲያ መድን ከቦታቸው በተነሱት አቶ ፍሰሃ ቦታ ኢንስትራክተር ይግዛው ብዙአየሁን አዲሱ ዋና ስራ አስኪያጅ አድርጎ ቀጥሯል፡፡ ኢንስትራክተሩ በዳኝነት ረዘም ላለ ጊዜ የሰሩ ሲሆን...