መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ቅዱስ ጊዮርጊስ የተሰበሰቡትን ኮከቦች ማኔጅ የሚያደርግ አሰልጣኝ አግኝቷል ብዬ አላምንም” አብዱልከሪም መሃመድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

"ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት ዓመት ዋንጫ ያጣው በኛ ጊዜ መሆኑ ለታሪክ ተወቃሽነት ዳርጎናል" "ቅዱስ ጊዮርጊስ የተሰበሰቡትን ኮከቦች ማኔጅ የሚያደርግ አሰልጣኝ አግኝቷል ብዬ አላምንም" አብዱልከሪም...

The BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

“የአቡበከር አስናደቂ አቋም አስደንግጦኛል፤ ኮከብነቱን በማግኘቱ አልከፋም” ሀብታሙ ተከስተ /ፋሲል ከነማ/

"ዘንድሮ ለፍተናል ደክመናል ዋንጫው ይገባናል ይሄ እውነት ነው ከዚያ ውጪ ብዙዎች ለፍተዋል ጥረዋል ግን ከነበረን ርቀት አንፃር የተሻልን መሆናችን ታይቷል፡፡" "ምናልባት ጥሩ የተፎካከረው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

የፋሲል ከነማ ዋንጫ ዱባይ ላይ እየተሰራ ነው ተባለ

የፕሪሚየር ሊግ ካምፓኒ ለ2013 የሊጉ አሸናፊ ሊሰጥ የነበረው ዋንጫ ለአቡበከር ናስር መሠጠቱ ታውቋል። በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የተለያዩ መረጃዎች ሲወጡ ቢሰነብትም ከሊግ ካምፓኒው በተሰጠ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“አሁንም ገና ተማሪ ነኝ ሙሉ አሰልጣኝ ሆኛለሁ ማለት አልሻም ህዝቡም ደጋፊዎቹም ተጨዋቾቼ ሳይቀሩ እያገዙኝ ነኝ ገና ወደፊት ብዙ የምማራቸው ጉዳዮች አሉኝ” ሙሉጌታ ምህረት /ሀዋሳ ከተማ/

ሀዋሳ ከተማ በሊጉ ዋንጫ ካነሱ አራት የክልል ክለቦች መሀል አንዱ ነው፤ በታሪካዊ ክለብነቱ በርካቶችን በቁጥጥሩ ስር ማዋሉ የሚነገርለት ሀዋሳ ከተማ ዘንድሮ ስጋት ከነበረባቸው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ኢንተርናሽናል ዳኝነት ርስት አይደለም አቅም የሌላቸው ዳኞችም ቦታ የላቸውም” ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ

አሁን ያሉት ኢንተርናሽናልና ዋና ረዳት ዳኞች ጠንክረው ካልሠሩ ቦታው ርስት እንዳልሆነ ሊያውቁት እንደሚገባ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አሳሰበ። በእስካሁኑ በነበረው የፕሪሚየር ሊጉ የዳኝነት ሂደቱ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈን ከደጋፊዎቻችን ጋር ለመጨፈር ተዘጋጅተናል” ሄኖክ አርፍጮ/ሀድያ ሆሳዕና/

ሀትሪክ፡- አምበልነቱ እንዴት ይዞሃል…? ሄኖክ፡- አምበልነት ከባድ ኃላፊነት ነው ብዙ ነገር ከአምበል ይጠበቃል ሜዳ ውስጥም ይሁን ከሜዳው ውጪ መሪነትና ሞዴል መሆን ይጠይቃል ለዚህም...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

ሻምፒዮናው ፋሲል ከነማ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ዛሬ ይቀበላል፤ አሰልጣኙ እና ሁለቱ ተጨዋቾቹ ምን አሉ?

24ኛ ዓመቱን የያዘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ዘንድሮ አዲስ ስያሜን ይዞ እየተካሄደ ሲሆን ሊጉ አራት ግጥሚያዎች ሲቀሩትም በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመራው ፋሲል ከነማ...

The BiG Interviewዜናዎችፋሲል ከነማ

“የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ህልሜ ከፋሲል ጋር በመሳካቱ አሁን ኳስ ባቆም ቅር አይለኝም” በዛብህ መለዮ/ፋሲል ከነማ/

ለሆሳዕና ከተማ በመጫወት የእግር ኳስ ህይወቱን ሀሁ ብሎ ጀምሯል… ብዙም ሳይቀይ ለሙገር ቢ ቡድን ፈርሞ ተጫውቷል… ከሙገር ቢ ወደ ሆሳዕና ከተማ በመመለስ በብሔራዊ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎች

ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ማጭበርበር ተካሂዶብኛል ሲል ከሰሰ

በኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማን 3 ለ1 መርታቱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ላይ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው። በተለይ በድሬዳዋ ማሽነፍ ቀጥተኛ ተጎጂ...