*.... በ9 አመት ውስጥ የተገኘና የኢንተርናሽናል አርቢትሮች ግዛትን የጣሰ አርቢትር ሆኗል...... *.... ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትግል ግዛውም ለሁለት አመታት በተከታታይ ያሸነፈ ረዳት አርቢትር...
"ሁለት የቡድኑ አባላት አልተመለሱም ጠፍተዋል በዚህም እንደ ፌዴሬሽን አዝነናል" አቶ ባህሩ ጥላሁን / የፌዴ.ዋና ስራ አስፈጻሚ/ " በሁለቱ የወዳጅነት ጨዋታ ለግብጹ ፍልሚያ...
ሲዳማ ቡና ውጤታማ የጎል አዳኝ በመሆን ኢትዮጵያ ከምትጠራቸው አጥቂዎች አንዱ የሆነውን ጌታነህ ከበደን ለማስፈረም ተስማማ። ከደቡብ ፖሊስ የተነሳው የአስር አለቃ ጌታነህ ከበደ /...
ባህርዳር ከተማ ጠንካራ ፍልሚያ በማድረግ ከ2014ቱ 12ኛ ደረጃ ዘንድሮ ከፍተኛ ለውጥ በማምጣት ከመልካም ጨዋታ ጋር በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው እየተመራ 2ኛ ደረጃ በመያዝ ለኮንፌዴሬሽን...
በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ የሚታይ ትልቅ አሻራ ከጣሉ ክለቦች መሀል አንዱ የሆነው መቻል ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን ለመቅጠር ከጫፍ መድረሱ ተነገረ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ...
አመታዊው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ /ሲቲ ካፕ/ የፊታችን ጳጉሜ 4/2015 እንዲጀመር የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ወሰነ። ከፌዴሬሽኑ በተገኘ መረጃ...
"በሊጉ አሁን ከሚከፈል ደመወዝ ያልተጋነነ ክፍያ እንከፍላለን" አቶ ባዩ አቡሃይ /የክለቡ ፕሬዝዳንት/ "በፕሪሚየር ሊጉ የተሻሉ ከሚባሉ አሰልጣኞች ያላነሰ ደመወዝ ይከፈለኛል" አሰልጣኙ ውበቱ አባተ...
16ቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ደጋፊዎች የሚሳተፉበት አመታዊ የደጋፊዎች የእግርኳስ ውድድር እንዲካሄድ የሚያስችል ስምምነት መፈጸሙ ተነገረ። ብራና ማስታወቂያ ሃ/የተወሰነ የግል ማህበርና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
አትሌት ተሰማ አብሽሮ /የኬሮድ የስፖርትና የልማት ማህበር መስራችና ሰብሳቢ/ " የአንድነትና የትብብር እሴትን የሚያሳይ ውድድር እንደሚሆን እምነቴ ነው" አቶ እንዳለ ስጦታው / የወልቂጤ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident