መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

ለቅዳሜ የተጠራው የአ/አ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠ/ጉባኤ እያወዛገበ ነው ….

👉... ጉባኤውን ፕሬዝዳንቱ የማያውቁት በጽ/ቤት ሃላፊዋ የተጠራ መሆኑ ቅሬታ ፈጥሯል... 👉...የወጣቶችና ስፖርት ጣልቃ ገብነት ተንጸባርቆበታል እየተባለ ነው..... የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በከተማው...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ትልልቆቹን ክለቦች ጨምሮ ለሁሉም ክለቦች ከ48-68 ሺህ ብር ደጉመን እንደሻማ ቀልጠን ውድድሩን መርተናል አሁን ግንበዚህ መንገድ አይቀጥልም ” አቶ ደረጄ አረጋ / የአ/አ እግርኳስ ፌዴ.ፕሬዝዳንት/

*.... አራቱም ክለቦች እንደሚሳተፉ አረጋግጠዋል.... *....ለከተማው እግርኳስ የሚዲያው ሚና የማይተካ ነው..... የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው አመታዊ ውድድር በሰባት የውድድር አይነት ከህዳር...

አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

የተቋረጠው የሲቲ ካፕ ፍጻሜ ረቡዕ ይካሄዳል

ፍጻሜውን ሳያገኝ የቆየው የ2015 የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ  የደረጃና የፍጻሜ ጨዋታ የፊታችን ረቡዕ ይካሄዳል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ቅዱስ ጊዮርጊስና...

ዋልያዎቹዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያ

ዋሊያዎቹ ነገ ወደ ሞሮኮ ያቀናሉ

ዋሊያዎቹ ነገ ወደ ሞሮኮ ያቀናሉ የዋሊያዎቹ የግብ አዳኝ ጌታነህ ከበደ በቃኝ በማለቱ አቡበከር ናስርና ሽመልስ በቀለ በጉዳት ከዋሊያዎቹ ስብስብ ውጪ መሆናቸውን አሰልጣኝ ገብረ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ   ራሳቸውን ከሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኝነት አገለሉ…

....ሁለተኛው አሰልጣኝ ሆነዋል የሀድያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ  በቤተሰባቸውና በግል ህይወታቸው ምክንያት ከክለቡ ሃላፊነታቸው ራሳቸውን ማግለላቸው ተሰማ። አሰልጣኙ  ባቀረቡት ምክንያት ከህዳር 1/2016 ጀምሮ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አገደ…

ሲዳማ ቡና  ቴክኒካል ሪፖርት እንዲያቀርቡ ለአሰልጣኞቹ የሰጠው መመሪያ ባለመከበሩ ዋና አሰልጣኙን ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አሰልጣኝ አረጋዊ ዘለለውን   አግዷል። ከክለቡ ታማኘ ምንጭ በተገኘ መረጃ ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስና  ዊነር ቤቲንግ  በከፍተኛ የስፖንሰርሺፕ በታጀበ ክፍያ ተጣመሩ…

"በደንብና በመመሪያ ስለሚሰራ የጥቅም ግጭት ይከሰታል ብዬ አልሰጋም" አቶ ዳዊት ውብሸት /የቅ/ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር  የቦርድ አባል/ " እኛ በር ሆነን ሌሎች ቤቲንግ ላይ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” አምናና ካቻምና ገጥሞን እንደነበረው የፋይናንስ ክፍተት ዘንድሮ ግን አንቸገርም” አቶ ዳዊት ውብሸት / የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር የቦርድ አባል/

"ቡደናችንን ከለቀቁት አንጻር የሳሳ ይመስላል አትጠራጠሩ ድሉ ግን የኛ ነው" " አምናና ካቻምና ገጥሞን እንደነበረው የፋይናንስ ክፍተት ዘንድሮ ግን አንቸገርም" አቶ ዳዊት ውብሸት...