By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “ትልልቆቹን ክለቦች ጨምሮ ለሁሉም ክለቦች ከ48-68 ሺህ ብር ደጉመን እንደሻማ ቀልጠን ውድድሩን መርተናል አሁን ግንበዚህ መንገድ አይቀጥልም ” አቶ ደረጄ አረጋ / የአ/አ እግርኳስ ፌዴ.ፕሬዝዳንት/
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ትልልቆቹን ክለቦች ጨምሮ ለሁሉም ክለቦች ከ48-68 ሺህ ብር ደጉመን እንደሻማ ቀልጠን ውድድሩን መርተናል አሁን ግንበዚህ መንገድ አይቀጥልም ” አቶ ደረጄ አረጋ / የአ/አ እግርኳስ ፌዴ.ፕሬዝዳንት/

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
Share
SHARE

*…. አራቱም ክለቦች እንደሚሳተፉ አረጋግጠዋል….
*….ለከተማው እግርኳስ የሚዲያው ሚና የማይተካ ነው…..

የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው አመታዊ ውድድር በሰባት የውድድር አይነት ከህዳር 22/2016 ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል።

የፌዴሬሽኑ አመራሮች ዛሬ በከተማ አስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጡት መግለጫ “በዘንድሮ የከተማው እግርኳሳዊ ውድድር ክለቦች ራሳቸውን ችለው ጠንክረው መጥተው የሚጫወቱበት ከብዛት ጥራት ላይ የምናተኩርበት ነው” ሲሉ ተናግረዋል።

- ማሰታውቂያ -

ፌዴሬሽኑ አምና በነበረውና 134 ክለቦች በተሳተፉበት ውድድር ለሁሉም ክለቦች ከ48-68 ሺህ ብር መደጎሙን አመራሮቹ ገልጸው ከ2016 ጀምሮ ግን ከብዛት ወደ ጥራት እንደሚገባና አስፈላጊውን ክፍያ ክለቦቹ እንዲከፍሉ መወሰኑን አስረድተዋል። ፕሬዝዳንቱ አቶ ደረጄ አረጋ እንደተናገሩት “ክለቦችን በሁሉም ዘርፍ ማብቃት ይጠበቃል እስካሁን ተደጉመው ነው የመጡት መደጎሙም ልክ ነው እንደ ፌዴሬሽን ከማንኛውም አካል 10 ብር ተደጉመን አናውቅም የእኛና ከቅርብ ባለሀብት ወዳጆቻችን ገንዘብ ጠይቀን እንጂ በዜሮ
በጀት ነው የተንቀሳቀስነው” ሲሉ አስረድተዋል።

“የከተማችን ክለብ ሆኖ አንድም ክለብ ወደ ብሄራዊ ፌዴሬሽኑ ውድድር ማለፍ አልቻለም ዋናው ደግሞ የፋይናንስ ችግር ነው በቀጣይ አመታት ለማለፍ በሁሉም አቅጣጫ መስራት አለባቸው ኳሱ ቢያድግ ጥቅሙ ለሁላችንም ነው በሰለጠነው አለም እግርኳስ ጨዋታ ብቻ ሳይሆን የቱሪዝም ምንጭ ነው ክለቦቻችንን ከፋይናንስ ድጎማ ውጪ ራሳቸውን እንዲችሉ በማገዝ ከጎናቸው ሆነን እጅ ለእጅ ተያይዘን መጓዝ ይጠበቅብናል” በማለት የፌዴሬሽኑን አቋም ገልጸዋል።

የመመዝገቢያ ገንዘብ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል ክለቦችም ቅሬታ እያቀረቡ ነው የተባሉት አመራሮቹ “ትልልቆቹን ክለቦች ጨምሮ ለሁሉም ክለቦች ከ48-68 ሺህ ብር ደጉመን እንደሻማ ቀልጠን ውድድሩን መርተናል አሁን ግን አይቀጥልም ለመመዝገቢያ 15 ሺህ ብር ብቻ ከፍለው ተወዳድረዋል ይሄ በየትኛውም የአገሪቱ ውድድር ላይ አልተደረገም አሁንም ያደረግነው ጭማሪ 75 በመቶ ብቻ ነው 25 በመቶ ደጉመናል ጭማሪ ከመደረጉ በፊት ታች ወርደን ጥናት አድርገናል አንድ ክለብ አንድ ማሰልጠኛ ስንት አገኘ..? ባለን መረጃ የጠየቅነው ብር ከሚያገኙት 20 እና 30 በመቶ አይበልጥም…ጭማሬው
የማይቀር ነው….. አንጫወትም አንሳተፍም ማለት አያስኬድም ውይይት እንጂ በማመጽ ማንም አያሸንፍም” ሲሉ ጠንካራ ምላሽ ሰጥተዋል።

በሌላ በኩል ሳይጠናቀቅ ላልታወቀ ጊዜ ተራዝሞ የነበረው የአዲሰ አበባ ከተማ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና ከሀድያ ሆሳዕና ጋር በሚያደርጉት የፍጻሜ ጨዋታ ከነገ በስቲያ ረቡዕ 9 ሰዓት ይፈጸማል።

ፌዴሬሽኑ እንደገለጸው ረቡዕ 9 ሰዓት ከሚደረገው የፍጻሜ ጨዋታ በፊት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ መድንም የደረጃ ጨዋታ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ፕሬዝዳንቱ አቶ ደረጃ አረጋ እንደገለጹት “አራቱም ክለቦቻችን ከመቋረጡ በላይ ያሳሰባቸው ሌሎች ጉዳዮች ናቸው ከነሱ ጋር በጋራ ተነጋግረን ተስማምተናል ለዚህም ሁሉንም ክለቦች አመሰግናለሁ” ብለዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ “የአዲስ አበባ እግርኳስ እንዲያድግ በክለቦችና በፌዴሬሽኑ ጥረት ብቻ የሚሆን አይደለም ሚዲያው ተገቢውን ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ተየናገሩ።

“እኔ ወደ ፌዴሬሽኑ ስመጣ ፌዴሬሽኑ በሩ ዝግ ነው ይባል ነበር ዘንድሮ ግን በራችንን በደንብ ከፍተናል ብለን እናምናለን ከአሉባልታ ይልቅ በመረጃና ማስረጃ ያለውን ሂደት መርምሮ ለህዝብ የምታሳውቁ እንድትሆኑ በእኛ በኩል ያለውን በር ከፍተናል ሚዲያው ከጎናችን እንዲሆን እጠይቃለሁ” ሲሉ ፕሬዝዳንቱ አቶ ደረጄ ተናግረዋል።

“የከተማው እግርኳስ እንዲያድግ የመገናኛ ብዙሃኑ ሚና የማይተካ ነው” ያሉት ፕሬዝዳንቱ ፌዴሬሽናቸው በሩን ክፍት አድርጎ ለእግርኳሱ ዕድገት በጋራ እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article የተቋረጠው የሲቲ ካፕ ፍጻሜ ረቡዕ ይካሄዳል
Next Article “ሁለቱ ጨዋታዎች በሜዳችን ቢሆኑ ኖሮ በትንሹ አራት ነጥብ ማግኘት የምንችልበት ነበር ።” “በግል በተፈጠረ ስህተት እንጂ እንደ ቡድን ተበልጠን አይደለን የተሸነፍነው ።” “ወጣት ተጫዋቾችን መልምለን “ሻዶው” ቡድን የመስራት ዕቅድ አለኝ ።” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የወዳጅነት

​ጣናን እንታደግ የገቢ ማሰባሰቢያ የወዳጅነት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አውስኮድ አሸነፈዋል

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
ሰበታ ከተማ በአስራ አንድ ተጫዋቾች ከክፍያ ጋር በተያያዘ ቅሬታ ቀርቦበታል
ኢትዮጵያ ቡና ክሪስቶም ንታምቢን የግሉ ማድረጉን በይፋዊ ገፁ አስታወቀ፡፡
አስር የእግርኳሱ ባለውለተኞች ድጋፍ ተደረገላቸው
የጨዋታ ዘገባ | ጠንካራ የመከላከል አቅም የነበረው ወልዋሎ በስተመጨረሻ እጁን ለሲዳማ ቡና ሰጥቷል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?