ተፃፈ በ

642 መጣጥፎች
ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ አጥቂ ሊያስፈርም ተቃርቧል

በሲዳማ ቡና ውስጥ ዘለግ ላሉ አመታት ቆይታን ያደረገው አጥቂ ወደ አዲስ አዳጊው ክለብ አምርቷል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ የመጀመሪያ የተሳትፎ ዘመኑን ዘንድሮ የሚያደርገው...

ህዳሴ ዋንጫመቻልአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትፋሲል ከነማ

“ከዕረፍት በፊት ጥሩ ነበርን ከዕረፍት በኋላ ስህተቶች እየበዙ መጡ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “ለፕሪሚየር ሊጉም ጥሩ ቡድን ይዘን እንቀርባለን” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት

በ19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የህዳሴ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገዋል። ቀዳሚው ጨዋታ ከ8:00 ጀምሮ በምድብ አንድ በሚገኙት መቻል እና ፋሲል ከነማ...

ህዳሴ ዋንጫመቻልቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየት

“ሁለተኛው አጋማሽ ላይ መረጋጋት ብቻ ነው ያደረግነው” “ቅዱስ ጊዮርጊስ በፕሪሚየር ሊጉ ጥሩ ተፎካካሪ ይሆናል ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – የመቻል ዋና አሰልጣኝ

"ህዳሴ ዋንጫ" በሚል ስያሜ የሚደረገው 19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል። በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የመክፈቻ ጨዋታ መቻል በሁለተኛው አጋማሽ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው ውላቸው አራዘሙ!!

የባህርዳር ከተማው ዋና አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው በባህርዳር ከተማ ለተጨማሪ ሁለት አመታት የሚያቆያቸውን ውል አራዝመዋል። ክለቡ የአሰልጣኙን ውል ማራዘም ይፋ ያደረገ ሲሆን በሌሎች ክለቦች...