ዲሲፕሊን ውሳኔ

65 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ፍጹም ግርማ ፣ አቡበከር ሻሚል ፣ ቢንያም ፍቅሩ እና ቢንያም በላይ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም በክለቦች ሀዲያ ሆሳዕና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ፍጹም ግርማ (ወላይታ ድቻ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ኢትዮ ኤሌትሪክ - ወላይታ ድቻ ድሬደዋ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ያሬድ በቀለ፣ ሐብታሙ ታደሰ፣ ቶማስ ኢካራ፣ አካሉ አትሞ፣ ኢማኑኤል ላሪዬ እንዲሁም አሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ እና አሰልጣኝ በረከት ደሙ የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ያሬድ በቀለ (ሀዲያ ሆሳዕና) :  ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ተጋጣሚዎቸ መቐለ 70 እንደርታ - ሀዲያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ኮሚቴው ለበፀሎት ልዑልሰገድ ፣ አዳነ ግርማ እና ሳምሶን ሙሉጌታ ጥሪ አደረገ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሲደረጉ በፀሎት ልዑልሰገድ ፣ አዳነ ግርማ እና ሳምሶን ሙሉጌታ በዲሲፕሊን ኮሚቴው እንዲቀረቡ ጥሪ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ፊፋ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስት ክለቦችን ከዝውውር አገደ

👉 ፌዴሬሽኑ በበኩሉ እኔም አራት ክለቦችን አግጃለሁ ብሏል... ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር ፊፋ ከተጨዋቾች ክፍያና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች የፕሪሚየር ሊጉን አምስት ክለቦች ላይ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የሀምሳ ሺህ ብር ቅጣት ተላልፎበታል

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታ ደግሞ በአቻ ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 18 ጎሎች ተቆጥረዋል ። አንድ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ኢትዮጵያ መድን የ15ሺ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ደግሞ የ10ሺ ብር ቅጣት ተጥሎባቸዋል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች !! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና አመራር ስነስርዓት ኮሚቴ በአንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያዎችን በተመለከተ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ እና ድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለቦች ቅጣት ተላለፈባቸው።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሲያያቸው በነበሩ ሁለት ጉዳዮች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ወስኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ረቡዕ ሰኔ...