By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ፍጹም ግርማ ፣ አቡበከር ሻሚል ፣ ቢንያም ፍቅሩ እና ቢንያም በላይ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም በክለቦች ሀዲያ ሆሳዕና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ፍጹም ግርማ ፣ አቡበከር ሻሚል ፣ ቢንያም ፍቅሩ እና ቢንያም በላይ የጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው እንዲሁም በክለቦች ሀዲያ ሆሳዕና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 10 months ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፍጹም ግርማ (ወላይታ ድቻ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ኢትዮ ኤሌትሪክ – ወላይታ ድቻ
  2. ድሬደዋ ከተማ – ወላይታ ድቻ
  3. መቐለ 70 እንደርታ – ወላይታ ድቻ
  4. ኢትዮጵያ መድን – ወላይታ ድቻ
  5. ስሁል ሽረ – ወላይታ ድቻ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

2. አቡበከር ሻሚል (ድሬደዋ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. መቐለ 70 እንደርታ – ድሬደዋ ከተማ
  2. ባህርዳር ከተማ – ድሬደዋ ከተማ
  3. ድሬደዋ ከተማ – መቻል
  4. ድሬደዋ ከተማ – ኢትዮ ኤሌትሪክ
  5. ኢትዮጵያ ቡና – ድሬደዋ ከተማ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

- ማሰታውቂያ -

3. ቢንያም ፍቅሩ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ቅዱስ ጊዮርጊስ – ኢትዮ ኤሌትሪክ
  2. ድሬደዋ ከተማ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  3. ሀዲያ ሆሳዕና – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  4. ቅዱስ ጊዮርጊስ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  5. መቐለ 70 እንደርታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

4. ቢንያም በላይ (ሃዋሳ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  1. ፋሲል ከነማ – ሃዋሳ ከተማ
  2. ሃዋሳ ከተማ – ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
  3. ሃዋሳ ከተማ – መቻል
  4. ሃዋሳ ከተማ – ሲዳማ ቡና

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

4. ሀዲያ ሆሳዕና ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ27 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ስንታየሁ ታምራት
  2. ዳግም ንጉሴ
  3. ብሩክ ማርቆስ
  4. ተመስገን ብርሃኑ
  5. በረከት ወልደዮሐንስ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

5. ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቡ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ27 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ቢንያም ፍቅሩ
  2. አማኑኤል አረቦ
  3. ተገኑ ተሾመ
  4. ያብስራ ጎሳዬ
  5. በረከት ወልዴ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ኢንስትራክተር ሰላም ዘርዓይ ለሴት ታራሚዎች የአሰልጣኝነት ስልጠና ሰጠች
Next Article የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አምስቱ የፊዚካል ኢንስትራክተሮችን ማግለሉ እያነጋገረ ነው…

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የዝውውር ዜናዎችዜናዎችሀዲያ ሆሳዕናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሳሊፍ ፎፋና ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 6 years ago
ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጨዋቾች ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል ተስማሙ !
የተጫዋቾች ምዝገባ የመረጃ አያያዝ ስልጠና ለፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ሊሰጥ ነው፡፡
የባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም በካፍ ሰዎች ግምገማ ተደርጎበታል
ኢትዮጵያ ከ ሴራሊዮን | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?