ጨዋታዉ በሁለቱም ቡድን በኩል ተመጣጣኝ በሆነ በፈጣን እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ገና ከጅምሩ ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ሲሞክሩ ነበር። ለአብነትም በወልቂጤ በኩል ጌታነህ ከበደ በቅጣት...
ጨዋታዉ ከወትሮዉ በበለጠ መልኩ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ መካሄድ የጀመረ ሲሆን ሲዳማ ቡናዎች በጨዋታው ጅማሬ ገና በ2ኛ ደቂቃ በደስታ ደሙ በኩል ባስቆጠሩት ጎል በጠዋቱ...
የመጀመሪያዉ አጋማሽ በሁለቱም በኩል ጨዋታዉ በቀዝቃዛ እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ወላይታ ዲቻዎች እየተከላከሉ ከሜዳቸዉ በመልሶ ማጥቃት ወደፊት እየተጫወቱ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የግብ ክልል ለማምራት...
ባህርዳር ከነማዎች ከሊጉ መሪ ጋር ያላቸዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበት እንዲሁም ሀዲያ ሆሳዕናዎች ደረጃቸዉን ከፍ ያደረጉበት ጨዋታ በከቤራዎቹ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። የጨዋታዉ የመጀመሪያ ክፍለ...
በ25ኛዉ ሳምንት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ12:00 ሰአት ጀምሮ ጀምሮ በኢትዮጵያ ቡና እና በለገጣፎ ለገዳዲ መሀከል የተደረገዉ ጨዋታ በአንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቆ...
አርባምንጮች ከወራጅ ቀጠና ለመዉጣት አዳማ ከተማዎች በበኩላቸዉ ደረጃቸዉን ከፍ ለማድረግ ወደ ሜዳ የገቡበት ጨዋታ ካለምንም ጎል በአቻ ዉጤት ተጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች የማሸነፍ ወኔን...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸዉን አንድ አቻ በሆነ ውጤት...
በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን መርሀግብር ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ድሬዳዋ ከተማን 3 - 0 አሸንፏል ። በጨዋታው በኢትዮጵያ መድኅን በኩል በ23ኛው ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident