በአቤኔዘር አበበ የጦና ንቦቹ በርበሬዎቹን 6ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፉ! በጥሩ ፉክክር በተጀመረው ጨዋታ ወላይታ ድቻ በ25ኛው ደቂቃ ሱሌማን ሀሚድ ከሳጥን ውጭ በርቀት በመምታት...
በአቤኔዘር አበበ ነገሌ አርሲ በዴሴሬ ፓስካል ብቸኛ ግብ አዳማ ከተማን 1ለ0 በማሸነፍ ሙሉ ሦስት ነጥብ ሲያሳካ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሸገር ከተማ 2ለ2 ተለያይተዋል።...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በማሸነፍ ወሳኝ ሦስት ነጥቦችን አሳክቷል። በጨዋታው የመጀመሪያ...
በአቤኔዘር አበበ ሀዲያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ሙሉ ሶስት ነጥብ በደጋፊዎቹ ፊት ማሳካት ችለዋል! የ2019 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ሀዲያ...
በአቤኔዘር አበበ ወጣቱ አጥቂ አንተነህ ተፈራ ደምቆ በዋለበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ወላይታ ድቻን 3-1 በማሸነፍ ወሳኝ ድል ማሳካት ችሏል በ2019 ዓ.ም...
በአቤኔዘር አበበ ጋሞ ጨንቻ ተከታታይ የሜዳ ላይ ጨዋታ ሳያሸንፍ ቀርቷል! በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ መቻል ጋሞ...
በክፋያ ምክያት 7 ተጫዋች ሳይዝ የገባው ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋራ!ቅዱስ ጊዮርጊስ የበላይነት በወሰደበት ጨዋታ ከአዳማ ከተማ ነጥብ አቻ ተለያይተዋል ሀዋሳ ከተማ በተከታታይ ሶስት...
በሊጉ የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ነገሌ አርሲ 3ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ የአመቱን የመጀመሪያ ድል አግኝቷል። በመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ቡናማዎቹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident