በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐግብሮች አስቀድመው 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በመዘከር ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን በወላይታ ድቻ 1 ለ 0...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። ከቀን 9:00 ጀምሮ የተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል። በቀዳሚው ጨዋታ መቻልን የገጠመው ኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ፋሲል ከነማ ድል ቀንቷቸዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የዓምናው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ የተደረገው የአርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ 3 -...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ የሸገር ደርቢ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ ሲዳማ ቡና ስሁል ሽረን አሸንፏል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ መድኅን እና ፋሲል ከነማ ሶስት ነጥቦችን አሳክተዋል። በቀዳሚው ጨዋታ የሊጉ መሪ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident