መቀሌ 70 እንደርታ ከድሬዳዋ ከተማ መቀሌ 70 እንደርታ አራተኛ የአመት የፕሪሚየር ሊግ ተሳትፎውን በማድረግ ላይ ያለው ቡድኑ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ያስመዘገበው አምስት ነጥብ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች መልስ በዛሬው ዕለት በአራተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታዎች ወደ ውድድር ይመለሳል። በድሬዳዋ ስታዲየም በሚቀጥለው የሊጉ ውድድር የግርማ ታደሰው...
ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ(እሁድ) 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።መቐለ 70 እንደርታ ባህርዳር...
ጨዋታ: ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ አርቢተር: ኢት. አርቢትር ሀ/እየሱስ ባዘዘው የጨዋታ ቦታ: አዲስ አበባ ስታድዮም በስራ...
ነገ ከሚደረጉ የ17ኛ ሳምንት መርሀ ግብር መካከል የጅማ አባጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ እንደሚከተለው አይተነዋል። በከፍተኛ መነቃቃት የሚገኙት ቡናማዎቹ ወደ ጅማ በማቅናት ጠንካራውን...
የ 17ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተካሄደ ጨዋታዎች ሲጀመር በነገው እለት ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና በደቡብ ደርቢ የሚያገናኘው መርሀ ግብር ተጠባቂው ነው...
ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ...
ጨዋታ: ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር አክሊሉ ደግፌ የጨዋታ ቦታ:...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident