በአሰልጣኝ ዩሀንስ ሳህሌ እየተመሩ በዝዉዉር መስኮቱ ላይ በንቃት በመሳተፍ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ነብሮቹ ሶስት...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የቀድሞ ተጫዋቻቸዉን...
ሲዳማ ቡና ውጤታማ የጎል አዳኝ በመሆን ኢትዮጵያ ከምትጠራቸው አጥቂዎች አንዱ የሆነውን ጌታነህ ከበደን ለማስፈረም ተስማማ። ከደቡብ ፖሊስ የተነሳው የአስር አለቃ ጌታነህ ከበደ /...
በአሰልጣኝ አስራት አባተ እየተመሩ ለቀጣይ የዉድድር አመት ራሳቸዉን ለማጠናከር ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀለ የሚገኙዉ የምስራቁ ተወካይ ቡድን ድሬደዋ ከተማ ተከላካይ ማስፈረም ችሏል።...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆን የቻሉት እና ለአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆን የቻሉት እና ለአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት ፈረሰኞቹ...
የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል እግርኳስ ማህበር የ2015 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ እግርኳስ ኮከብ ተጫዋች እና ኮከብ ወጣት ተጫዋች አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል ። ማህበሩ ከእያንዳንዱ ክለብ አምበሎች...
ከደቂቃዎች በፊት ሶስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ የቀላቀለዉ ድሬደዋ ከተማ ኤፍሬም አሻሞን ማስፈረማቸዉን ይፋ አድርገዋል። የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ቡና፣ንግድ ባንክ፣መቀሌ 70 እንደርታ እንዲሁም ለሀዋሳ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident