በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የቀድሞ ተጫዋቻቸዉን በዪፋ ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል።
ተጫዋቹ በአዳማ እና በድሬዳዋ የዉድድር ግዜያቱን ማሳለፍ የቻለ ሲሆን ከሁለት ዓመት ቆይታ በኋላ ዳግም በሁለት ዓመት ኮንትራት ወደ ቀድሞ ክለቡ ሲዳማ ቡና ተመልሷል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account