የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

በረከት ወልደዮሐንስ ፣ ተባረክ ሔፋሞ እና ፍፁም ጥላሁን የጨዋታ እገዳ ሲጣለባቸው በክለብ ደግሞ መቐለ 70 እንደርታ ቅጣት ተላልፎበታል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. በረከት ወልደዮሐንስ (ሀዲያ ሆሳዕና) ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ድሬደዋ ከተማ - ሀዲያ ሆሳዕና ሀዲያ ሆሳዕና...

ሀዲያ ሆሳዕናኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

መድኅን መሪነቱን ሲያጠናክር አፄዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ መድኅን እና ፋሲል ከነማ ሶስት ነጥቦችን አሳክተዋል። በቀዳሚው ጨዋታ የሊጉ መሪ...

ሀዋሳ ከተማመቻልኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ወልዋሎ አዲግራት ነጥቡን ከፍ ያደረገበትን ውጤት አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ103 ቀናት በኋላ ሶስት ነጥቦችን አሳክቷል። አመሻሽ 12:00 ጀምሮ በተደረገው...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አህመድ ሁሴን ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል

የአርባምንጭ ከተማው የፊት አጥቂ አህመድ ሁሴን ቡድኑ ከመቀሌ 70 እንደርታ ባደረገው ጨዋታ ላይ ጉዳት ማስተናገዱ ይታወሳል። በ89ኛው ደቂቃ ላይ ከቀኝ መስመር የተሻገረለትን ኳስ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የመዲናዋ ክለቦች ከደርቢው ጨዋታ በፊት ወሳኝ ድሎችን አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ የአዲስ አበባዎቹ ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ከ9:00 ጀምሮ...

መቐለ 70 እንደርታአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል ሲመለስ መቀሌ 70 እንደርታ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚው ጨዋታ የተገናኘቱ መቀሌ 70 እንደርታ እና አርባምንጭ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኤፍሬም ኃይለማርያም፣ ግሩም ሃጎስ፣ ብርሃኑ አዳሙ እና ብሩክ እንዳለ የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ኤፍሬም ኃይለማርያም (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ)  እሁድ ጥር 18 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ባደረገው የ16ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ወልዋሎ አዲግራት ከድል ጋር ሲታረቅ ኤልፓ ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ከድል የራቁ ቡድኖች ወደ ድል የተመለሱበትን ውጤት አስመዝግበዋል። በቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ በሻምፒዮንነት...