የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑ አጋማሽ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ሆኑ

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎቹን መቻልን 1 - 0 በመርታት ያጠናቀቀው ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑ አጋማሽ የምርጥ ተጫዋች ዕጩዎቹን ይፋ...

ሀዲያ ሆሳዕናመቻልቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የአንተነህ ተፈራ እና ሔኖክ አርፊጮ ግቦች ቡድኖቻቸውን አሸናፊ አድርገዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል። በቀዳሚው ጨዋታ መቻልን የገጠመው ኢትዮጵያ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ወደ ቀድሞ ክለቡ ዳግም ተመልሷል

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባልተጠበቀ ጉዞ ላይ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ከአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ጋር ከተለያየ በኋላ በጊዜያዊ አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ሲመራ መቆየቱ ይታወቃል።...

ሀዋሳ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አንዋር ሙራድ ለአሰልጣኙ ውድ የልደት ስጦታ ሲያበረክት ሻምፕየኑ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ከተማን ረቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ፋሲል ከነማ ድል ቀንቷቸዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የዓምናው...

ሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታአርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዞዎቹ እና ነብሮቹ ከአስደናቂ ጨዋታ በኋላ ነጥብ ሲጋሩ የጦና ንቦቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ የተደረገው የአርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ 3 -...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የዳኝነት በደል ደርሶብኛል በማለት ቅሬታውን አቀረበ

በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ያለ ግብ በተጠናቀቀው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ያሳለፏቸው ጥቂት የማይባሉ ውሳኔዎች አነጋጋሪ ሆነው ቀጥለዋል።...

ሲዳማ ቡናስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ታላቁ ደርቢ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ አሊቶዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል ቀንቷቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ የሸገር ደርቢ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ ሲዳማ ቡና ስሁል ሽረን አሸንፏል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር...