የአቻ ውጤቶች ጥገኛ ፣ የጎል ረሀብ ያጠቃው ፣ 155 ተጫዋቾች ጎል ቢያስቆጥሩም ሀትሪክ ሰሪ ተጫዋችን የናፈቅንበት ፣ በአወዛጋቢ ዳኝነት የታጀበውን እና በፀሀያማ ሰዓት...
ወላይታ ድቻ ሁለት የውጪ ዜጋን ጨምሮ በድምሩ ሦስት ተጫዋቾችን ነገ ያስፈርማል። የፕሪምየር ሊጉን የመጀመሪያ ዙር ወራጅ ቀጠና ውስጥ ሆኖ የቋጨው ወላይታ ድቻ በሁለተኛው...
የጦና ንቦቹ ሦስት ተጫዋቾችን ለቀዋል። ገና በአመቱ አጋማሽ በአራት አሰልጣኞች የመመራት ዕጣ ፈንታ የገጠመው እና በአሁኑ ሰዓት በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እየሰለጠኑ የሚገኙት በሊጉም...
በሴካፋ ለነገሱት ሁለት ወጣቶች ተስማሚ የሆነ የጨዋታ አቀራረብን ፈልጌ ነው አሰልጣኝ ካሳዬን የፈለኩት ብሏል ክለቡ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በተለየ የጨዋታ መንገድ የሚታወቀው...
ወደ ግብፅ ሊጓዝ ተቃርቦ የነበረው አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ መድን ሊያመራ ሲቃረብ ጋናዊው አማካይ በበኩሉ በጉዳት ክለቡን ለቋል። ያለፈውን አንድ አመት የልጅነት ክለቡ ወላይታ...
ደካማ የ19 ሳምንት ጉዞን ያደረገው ወልዋሎ አራት ተጫዋቾችን ሊለቅ ነው። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ (መንቾ) የሚመሩት እና በክረምቱ ከፍተኛ የዝውውር ወጪን ያወጡት ወልዋሎዎች በሁለተኛው...
የመሐል ተከላካዩ ከመቻል ጋር ተለያየ። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል ከአንደኛው ዙር የሊግ ውድድር በሁለተኛው ተጠናክሮ እንደሚጠነክር የሚጠበቅ ሲሆን አሁን ባገኘሁት መረጃ ከመሐል...
የአጥቂ ስፍራ እጥረት የሚታይባቸው አፄዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል። ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የብሔራዊ ቡድን ጉዞ በኋላ በአሁኑ ሰዓት በረዳት አሰልጣኙ አምሳሉ እስመለአለም እየተመራ የሚገኘው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident