ረዳት አሰልጣኙን ዋና አሰልጣኝ ያደረገው ሸገር ከተማ ከአንድ ተጫዋች ጋር በመለያየት በሞትኩ አዲስ ተጫዋች ተክቷል። ረዳት አሰልጣኙ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅን ዋና አሰልጣኝ ያደረገው...
ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ባደረገው የአካል ብቃት ምዘና 6 ዋና ዳኞች መውደቃቸው ተሰማ። ከ24 ዋና ዳኞች ሠሃል 18ቱ የአካል ብቃት...
ከቀናት በፊት እንደጠቆምናችሁ ወላይታ ድቻ ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን የግሉ አደረገ። ከቀናት በፊት አራት ተጫዋቾችን ያሰናበተው ወላይታ ድቻ አሁን ደግሞ ከተስፋ ቡድን ያደጉትን አማካዩቹን...
ከአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የዋና ቅጥር አሰልጣኝ በፊት ሸገር ከተማ ረዳቱን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሊሾም ነው። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በማሰናበት በምትኩ ለወራት ከነበረው የስልክ ልውውጥ...
በፋይናንስ ህጉ ተጫዋች ማስፈረም ከብዶት የነበረው ኢትዮጵያ መድን ተጫዋች አግኝቷል። አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ በፋይናንስ ህጉ የተነሳ ከአርባ እስከ ሀምሳ ሺህ ክፍያ ካልሆነ የሚፈልጓቸውን...
ሀትሪክ ስፖርት ከወር በፊት የነገረቻችሁ ዜና እውነት ሆኗል። በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ውስጥ የልጅነት ጊዜውን በስልጠና ካሳለፈ በኋላ በኢትዮ ኤሌክትሪክ በሰበታ ከተማ በኋላም በባህርዳር...
የአራት ወራት ደመወዝን ያልከፈለው ወልዋሎ ከባድ ችግር ውስጥ ይገኛል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ መወዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በየአመቱ በደመወዝ እና መሰል ጉዳዮች በተጫዋቾች...
ትላንት ቢኒያም ፍቅሩን የግሉ ያደረገው ሸገር ከተማ አንተነህ ተፈራን ለቋል። ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በገባው ተደጋጋሚ ሰጣገባ በክለቡ ደስተኛ ካልነበሩ አራት ተጫዋቾች አንዱ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident