የአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ቅጣት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ይመስላል። ቡድኑ ወልዋሎ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ከሲዳማ ቡና ጋር እያደረገ ባለው ጨዋታ ላይ እየመሩ...
ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ ስፍራ ላይ ለሚጫወተው ዳኛቸው በቀለ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። የክለቡ ፌስ ቡክ ገፅ እንደሚያመላክተው። ተጫዋቹ በተደጋጋሚ የመሰለፍ እድል የተሰጠው ቢሆንም ከአቅም...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ ሲደረጉ ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው ሰበታ ከተማን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ወደ 11ኛ...
በ 11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማን ያስተናገደው ባርዳር ከተማ በፍቃዱ ወርቁ የመጀረሻ ደቂቃ ግብ 2-1 በማሸነፍ ሶስት ነጥብ ጨብጠዋል። የጣናው ሞገድ...
"ዳኛው ጠቅላላ የጨዋታው መንፈስ ስለረበሸው ጨዋታው እንደዚህ ነው ብዬ መናገር አልችልም" ሳምሶን አየለ "የተረጋጋ ነገር ባይኖርም ግብ አስቆጥረን ማሸነፍ ችለናል እና ለቀጣይ ጥሩ...
የውድድር ዓመቱ እጅጉኑ ተጠባቂ የሆነው የሸገር ደርቢ ዛሬ በ10 ሰዓት በሁለቱም ደጋፊዎች ባማረ እና ባሸበረቀ ድጋፍ ታጅቦ ተካሂዷል። ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት በኩላሊት ህመም...
በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር የጅማ አባጅፋር እና ፋሲል ከተማ ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ፍፃሜውን አግንቷል። በጅማ አባጅፋር በኩል ሰሑል ሽረን አቻ ያወጣውን...
በድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ የተካሄደው ጨዋታ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቋል።ከሁለቱም ቡድኖች አንዳንድ ተጨዋቾች በቀይ ካርድ በተሰናበቱበት ጨዋታ ባለሜዳዎቹ መቐለዎች ኦኪኪ ኦፎላቢ ባስቆጠራት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident