መነሻ ገጽ ወልዋሎ አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸውን እየመሩ አይደለም
ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸውን እየመሩ አይደለም

አጋራ
አጋራ

የአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ቅጣት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ይመስላል።

 

ቡድኑ ወልዋሎ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ከሲዳማ ቡና ጋር እያደረገ ባለው ጨዋታ ላይ እየመሩ አይገኙም። ምናልባትም አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ወልዋሎ በ9ኛው ሳምንት ባህርዳር ጋር ተጫውቶ 3-2 በተሸነፈበት ጨዋታ። በተቃውሞ ወደ መጫወቻ ገብተዋል ሲል ያስተላለፈባቸው የ5 ጨዋታ እና ስምንት ሺህ ብር ቅጣት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እየሆነ ያለ ይመስላል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...