የኢትዮጵያ ዋንጫ

12 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

የኢትዮጵያ ዋንጫ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1.ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ መድን መካከል በተደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ...

ሲዳማ ቡናነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ ተፈላሚ ሆኗል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የአራተኛ ቀን መርሀግብር የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜው ነገሌ አርሲን በመርታት ማለፉን አረጋግጧል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ሁለቱን የፕሪምየር...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

ኢትዮጵያ መድን ሦስተኛው የግማሽ ፍፃሜ ተፈላሚ ሆኗል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሦስተኛ ቀን መርሀግብር ኢትዮጵያ መድን 2ለ0 በሆነ ውጤት ቤንች ማጂ ቡናን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሽመልስ በቀለ ቅጣት ተጥሎበታል

በኢትዮጵያ ዋንጫ ሀዋሳ ከተማ በድሬዳዋ ከተማ ሽንፈት ባስተናገደበት ጨዋታ ላይ የቀይ ካርድ የተመለከተው አማካይ ቅጣት ተጥሎበታል። በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች በኢትዮጵያ...

ሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ ሊረከብ ነው !

በዛሬው እለት የቡድኑ ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ተስፋሁን ታዲዮስ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት እና ዋንጫው አርብ እለት ወደ ወላይታ ሶዶ እንደሚሄድ እና አቀባበል...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ ይገባኛል ሲል ጠየቀ

  የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ ካደረገው አስቸኳይ የቦርድ ስብሰባ በኋላ ባለ አምስት ነጥብ መግለጫ አውጥቷል። በኢትዮጵያ ዋንጫ ቡድኑን ለመደገፍ ከወላይታ ወደ አዲስ...

ሲዳማ ቡናቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

“ታሪክ ሰርተን ማለፍ እንፈልጋለን” “ዋንጫውን ብናነሳ በህይወቴ በጣም ደስተኛ የምሆንበት ቀን ነው” “ትኩረት ያደረግነው በኢትዮጵያ ዋንጫ ላይ ነው” “ከኛ ጎን ይሁኑ ፤ እኛም አናሳፍራቸውም” መስፍን ታፈሰ

የ2017 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ስታድየም ሲደረግ ሲዳማ ቡናን ከወላይታ ድቻ ያገናኛል። ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ...