መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡና አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ ተፈላሚ ሆኗል
ሲዳማ ቡናነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ ተፈላሚ ሆኗል

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የአራተኛ ቀን መርሀግብር የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜው ነገሌ አርሲን በመርታት ማለፉን አረጋግጧል።

በአዲስ አበባ ስታዲየም ሁለቱን የፕሪምየር ሊጉን ጠንካራ ክለቦች በአራተኛ ቀን ያገናኘው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ መርሀግብር ሲዳማ ቡና 2ለ1 በሆነ ውጤት ነገሌ አርሲን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል። በመጀመሪያው አጋማሽ ክለቡን ከተቀላቀለ በኋላ በድንቅ ብቃቱ ላይ የሚገኘው አቤል ያለው 22ኛው ደቂቃ ላይ የነገሌ አርሲው ተከላካይ ሮሆቦት ሰላሎ በሰራው ስሆተት የተገኘችዋን አጋጣሚ ወደ ጎልነት ሲለውጥ ከዕረፍት መልስ ኪቲካ ጀማ ተቀይሮ ከገባ በኋላ እንደነበረው ጥሩ አበርክቶ 63ኛው ደቂቃ የሲዳማ ቡናው የግብ ዘብ አላዛር መርኔ በሰራው ስህተት ያገኛትን አጋጣሚ ወደ ጎልነት ለውጦ ነገሌን አቻ ቢያደርግም 76ኛው ደቂቃ ላይ አቤል ያለው አስጀምሮ ሱራፌል ዳኛቸው ያመቻቸለትን ኳስ ዮሴፍ ዮሐንስ ከሳጥን ውጪ አስደናቂ ጎልን በማስቆጠር ጨዋታው በሲዳማ ቡና 2ለ1 አሸናፊነት ተቋጭቷል።

በግማሽ ፍፃሜው ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ አዲግራት ጋር እንደሚገናኝም ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...