የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ተጨማሪ ገንዘብ የተገኘባቸው 43 ተጨዋቾች ማስረጃ እንዲያቀርቡ ታዘዙ….

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ከደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ውጪ ተጨማሪ ገንዘብ የተገኘባቸው ተጨዋቾች ማስረጃ እንዲያቀርቡ ጠየቀ። በ2017 ዓ.ም ውል ያላቸው የቡድን አባላት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

”ሲዳማ ቡና ወደ ካስ በመሄዱ ሊደነቅ ይገባል” አቶ ኢሳያስ ጅራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዛሬው እለት በወቅታዊ ጉዳይ በጁፒተር ሆቴል መግለጫ  ሰቷል ። ከሰሞኑን የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን ወደ ካሰ የለከው ከስ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ዓለም-አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት የሲዳማ ቡና ይግባኝ ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ ውሳኔ ሰጥቷል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፋይናንስ መመሪያ ጥሰት በመፈፀማቸው በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ቅጣት የተላለፈባቸውን ክለቦች እና ተጫዋቾችን ጉዳይ ወደ መደበኛ...

ሰበር ዜናሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን ቅሬታ አስገባ !

ከትላንት በስቲያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወሰነው ውሳኔ ላይ ቡድኑ ውሳኔውን እንዲያጤን አሳስቧል ። ሰኔ 1 በኢትዮጵያ ዋንጫ ሲዳማ ቡና...

ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና በትናንቱ ጨዋታ ዙሪያ የቅሬታ ደብዳቤ ለሊጉ አስተዳደር አስገብቷል

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ ዙሪያ ለሊግ አክስዮን ማህበሩ በደብዳቤ ቅሬታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አምስቱ የፊዚካል ኢንስትራክተሮችን ማግለሉ እያነጋገረ ነው…

*...ካፍ የሚያውቃቸው አምስቱ ኢንስትራክተሮች ቦታ አጥተዋል.... *... የአምስቱም ኢንስትራክተሮች ዝምታም ጥያቄ አስነስቷል...   የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ በተሰጠው የኢንስትራክተሮች ኮታ ተገቢውን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የቀድሞ ዳኞች የተዋቀሩበት ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ለመብታቸው የታገለውን ኮሚሽነር ሚካኤል ዓርአያን በድጋሚ አገደ…

*... ለዕገዳው በዳኝነት ዘመናቸው ለመብታቸው ሲከራከርላቸው የነበሩት ዳኞች ከፍተኛ ድርሻ አላቸው... የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ብሄራዊ የዳኞች ኮሚቴ ኮሚሽነር ሚካኤል አርአያን በዓባይ ቲቪ የሜዳሊያ...