By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ ቡና በትናንቱ ጨዋታ ዙሪያ የቅሬታ ደብዳቤ ለሊጉ አስተዳደር አስገብቷል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎችሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህን

ኢትዮጵያ ቡና በትናንቱ ጨዋታ ዙሪያ የቅሬታ ደብዳቤ ለሊጉ አስተዳደር አስገብቷል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 9 months ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ ዙሪያ ለሊግ አክስዮን ማህበሩ በደብዳቤ ቅሬታ አቅርቧል።

ክለቡ በደብዳቤው ላይ ሊጉ ወደ አጓጊ የፉክክር ደረጃ ደርሷል በማለት በትናንትናው ጨዋታ ግን ከእግር ኳስ ስነ ምግባር ያፈነገጠ ተግባር ተፈፅሟል ብለን እናምናለን ብሏል።

“ግንቦት 20 ቀን 2017 ዓ.ም በ32ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር በኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና መካከል የተደረገው ጨዋታ በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ትልቅ ተፅእኖ የሚያሳድር ከእግር ኳስ ስነ ምግባር እጅግ የራቀ ተግባር ተፈፅሟል ብለን እናምናለን፡፡”

- ማሰታውቂያ -

ጨዋታው ለኢትዮጵያ የእግር ኳስ ዕድገት ማነቆ የሆነ ተግባራት መኖራቸውን የሚያሳይ ድርጊት መሆኑን የሊጉ አስተዳደሪ አካል ሊገነዘበው ይገባልም ሲል ገልጿል።

ስለዚህም የሊግ አክስዮን ማህበሩ የጨዋታውን ሂደት እንደገና ተመልክቶ እና አጣርቶ ለእግር ኳስ ቤተሰቡ እንዲያሳውቅ ፣ በተጨማሪም የእግር ኳስ ህጉ የሚፈቅደውን ተግባራዊ ያድርግ ሲል አመልክቷል።

በተጨማሪም ይህን ዓይነት ተግባር በፅኑ አወግዛለሁ ያለው ኢትዮጵያ ቡና መሰል ተግባራት ወደፊትም እንዳይደገሙ የፕሪሚየር ሊጉ አወዳዳሪ አካል በቶሎ ምላሽ እንዲሰጥበት ባስገባው የቅሬታ ደብዳቤ ጠይቋል፡፡

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሀብታሙ ተከስተ እና እስራኤል እሸቱ የአራት ጨዋታዎች ዕግድ ተላለፈባቸው
Next Article ኢትዮጵያ ቡና የመቶ ሺ ብር ቅጣት እንዲከፍል ሲወሰን አስር ተጫዋቾች የጨዋታ እገዳ እና የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

ዓለም-አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት የሲዳማ ቡና ይግባኝ ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ ውሳኔ ሰጥቷል።

Fitsum Nigusse By Fitsum Nigusse 7 months ago
ፈረሰኞቹ የአጥቂ አማካዩን ሶስተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ስብስባቸዉ ተቀላቅለዋል !!
ሪፖርት| በደቡብ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ ጣፋጭ 3ነጥብ አስመዘገበ።
የድሬዳዋ ከተማ የመጨረሻ ቆይታ በሆነዉ የዕለቱ ጨዋታ መቻል እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወሳኝ ድል አሳክቷል !!
“እግር ኳሱም ሀገርም ገደል ትግባ፤ ኪሴ ግን ይሙላ የሚሉ በሆዳቸው የሚያስቡ አሰልጣኞች የበዙበት ሀገር ሆናለች” አሰልጣኝ አባይነህ ማሞ (ካናዳ/ቶሮንቶ)
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?