By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀብታሙ ተከስተ እና እስራኤል እሸቱ የአራት ጨዋታዎች ዕግድ ተላለፈባቸው
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ሀብታሙ ተከስተ እና እስራኤል እሸቱ የአራት ጨዋታዎች ዕግድ ተላለፈባቸው

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 9 months ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመራር እና ስነ ስርዓት ኮሚቴ የ31ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል።

ትናንት ምሽት በተደረገው የሀዋሳ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ መገባደጃ ላይ በቀይ ካርድ ከሜዳ የተሰናበቱት ሀብታሙ ተከስተ እና እስራኤል እሸቱ እያንዳንዳቸው የአራት ጨዋታዎች እግድ ተላልፎባቸዋል።

በተጨማሪም እያንዳንዳቸው የሶስት ሺህ ብር ቅጣትም ተወስኖባቸዋል።

የውድድር ዓመቱን አስረኛ የቢጫ ካርድ የተመለከቱቴ የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ አማኑኤል ኤርቦ እና የወላይታ ድቻው ካርሎስ ዳምጠው ደግሞ እያንዳንዳቸው የሁለት ጨዋታዎች ዕግድ ተላልፎባቸዋል።

- ማሰታውቂያ -

በተጨማሪም ስንታየሁ መንግስቱ(አዳማ ከተማ) ፣ ጊት ጋትኩት(ሲዳማ ቡና) ፣ ያሬድ ዳርዛ(ወላይታ ድቻ) እና ኪሩቤል ኃይሉ(መቀሌ 70 እንደርታ) ደግሞ በአምስተኛ የቢጫ ካርድ ምክንያት እያንዳንዳቸው ከ32ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ታግደዋል።

በክለብ ደረጃ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ በሳምንቱ ጨዋታዎች በርካታ ተጫዋቾች የቢጫ ካርድ በመመልከታቸው እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ደግሞ በቅድመ ስብሰባ ላይ ተወካይ ባለመገኘቱ እያንዳንዳቸው አምስት ሺህ ብር ተቀጥተዋል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ፍሬው ኃይለገብርኤል የኡጋንዳ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ
Next Article ኢትዮጵያ ቡና በትናንቱ ጨዋታ ዙሪያ የቅሬታ ደብዳቤ ለሊጉ አስተዳደር አስገብቷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችሲዳማ ቡናአዳማ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ወደ ስድስተኛ ደረጃ ከፍ ያለበትን ውጤት አስመዝግቧል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 3 years ago
ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል
“ቅ/ጊዮርጊስን የሚመጥን ውጤት እያስመዘገብን አይደለንም፤ ይሄን ደጋፊ ብዙ መስዋዕትነት ከፍለን ልንክሰው ይገባል” ባህሩ ነጋሽ /ቅ/ጊዮርጊስ/
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾችን ከወላይታ ዲቻ አስፈርሟል
ቅድመ ጨዋታ ዕይታ| ጅማ አባ ጅፋር ከ ፋሲል ከነማ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?