By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ዓለም-አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት የሲዳማ ቡና ይግባኝ ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ ውሳኔ ሰጥቷል።
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎችሲዳማ ቡና

ዓለም-አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት የሲዳማ ቡና ይግባኝ ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ ውሳኔ ሰጥቷል።

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 7 months ago
Share
SHARE
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፋይናንስ መመሪያ ጥሰት በመፈፀማቸው በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ቅጣት የተላለፈባቸውን ክለቦች እና ተጫዋቾችን ጉዳይ ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት በመውሰድ እና ከዓለም ዓቀፍ ስፖርታዊ አሰራር ውጪ እንዲታይ በማድረግ “የተጫዋቾችን ዕግድ አስነስተናል” በሚል ከፌዴሬሽኑ ፈቃድ ውጪ ተጫዋቾቹን ሲያሰልፉ የቆዩ ክለቦች እነዚህን ያልተገቡ ተጫዋቾችን ባሰለፉባቸው ጨዋታዎች በሙሉ በፎርፌ ተሸናፊ እንዲሆኑ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል።
ይህንን ተከትሎ የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ጉዳዩን ወደ ዓለምአቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት (CAS) በመውሰድ ይግባኝ የጠየቀ ሲሆን የይግባኝ ሂደቱም በቁጥር “CAS 2025/A/11595 Sidama Bunna Football Club Vs Ethiopian Football Federation” ተመዝግቦ እየታየ ቆይቷል።
ከቀናት በፊት ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የክስ ሂደቱ በሚታይበት ወቅት የፌዴሬሽኑ ውሳኔ በጊዜያዊነት እንዲታገድ ያቀረበውን ጥያቄ የዓለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት (CAS) የይግባኝ ግልግል ክፍል ተመልክቶ ውድቅ ማድረጉን ፌዴሬሽኑ ማሳወቁ ይታወሳል።
በዛሬው ዕለት ደግሞ ዓለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት (CAS) ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ያስመዘገበው የይግባኝ ክስ በፍርድቤቱ መመሪያ (CAS Code) መሠረት የቅደም-ተከተል ሂደቱን ያልተከተለ እና የይግባኝ ፍሬ ሃሳቡ በሰነድ መልክ ያልቀረበበት በመሆኑ የተቀመጠው ቀነ-ገደብ ካለፈ በኋላ ክለቡ በማስተካከያነት ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ የይግባኝ ሂደቱ ሙሉ በሙሉ እንዲቋረጥ በመወሰን የኬዝ ፋይሉን መዝጋቱን በፍርድቤቱ የይግባኝ ግልግል ክፍል ምክትል ፕሬዘዳንት ፊርማ በወጣ የትዕዛዝ ደብዳቤ አሳውቋል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዚህን የፍርድ ሂደት ዝርዝር ጉዳዮች አስመልክቶ በቀጣይ ሳምንት በሚሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የተሟላ የህግ ሰነድ ዶሴውን ለሚዲያ ይፋ የሚያደርግ እና በሚነሱ ጥያቄዎች ላይ ማብራሪያዎችን የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
በመጨረሻም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሲዳማ ቡና ስፖርታዊ ግጭቶች የሚፈቱበትን የፊፋ እና የዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ መመሪያዎች በመከተል ጉዳዩን ወደ ዓለም አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድ ቤት (CAS) መውሰዱ የሚበረታታ ትክክለኛ አሰራር መሆኑን ይገልፃል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ኢትዮጵያ ቡና ዘላለም አባተን አስፈረመ
Next Article ዓሊ ሱሌማን የግብፁን ክለብ ተቀላቅሏል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግዜናዎች

የከፍተኛ ሊግ ክለቦች በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡

hatricksport team By hatricksport team 6 years ago
ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚዳኙ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ ወሳኙን የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመርጧል
ወላይታ ዲቻ የ2009 የኢትዮጵያ የወንዶች ጥሎ ማለፍ አሸናፊ ሆነ
ሀትሪክ የ15ኛ ሳምንት የሊጉ እይታ (ክፍል ሁለት)
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?