ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች የዝውውር ዕግድ በጊዜያዊነት ተነስቷል፡፡ ክለቡ የቅጣት መክፈያ ገንዘቡን ከሚድሮክ የበላይ ሀላፊ...
በኣትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለዋጭ ስህተት ሰርቷል የተባለውን ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ እንዲመለስ አድርጓል። በሊጉ ምደረ ገነት ሽረ ከወልዋሎ አዲግራት ቃደረጉት ጨዋታ...
አሰልጣኝ ኤርሚያስ በቀለ /ሮማሪዮ/ መብቴን ጥሷል ያለውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን በመደበኛ ፍርድ ቤት ከሰሰ። በሴቶች እግርኳስ ላይ ከማይረሱት አሰልጣኞች አንዱ የሆነው ኤርሚያስ በቀለ...
ሰበር ዜና ...... የኢትዮጵያ እግርኮስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ አርቢትር ዶክተር ሃይለየሱስ ባዘዘው ላይ የዳኞች ኮሚቴ ያቀረበውን ክስ ውድቅ አደረገ። ባለፉት አራት ወራት በክስ...
ኢንተርናሽናል አርቢትር ባህሩ ተካን በማሰናበት ኢንተርናሽናል አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩን ባላየ ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል። ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ውጤት ለውጧል ያለውን ኢንተርናሽናል አርቢቴር ባህሩ ተካን አሰናብቻለሁ ብሏል።...
ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ውጤት ለውጠዋል ያላቸውን ሁለት አርቢትሮችን ሲመልስ ምደባ ውስጥ ያልነበረውን አርቢትር ወደ አዲስ አበባ ጠርቷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቀለ 70 እንደርታ ጋር...
ወቅታዊውን የኑሮ ሁኔታ ታሳቢ ያላደረገ ነው በሚል የፕሪሚየር ሊጉ ዳኞችያነሱት ቅሬታ ምላሽ ማግኘቱ ተሰምቷል። *.... ፊፋ የኢንተርናሽናል ዳኞችን ዝርዝር አሳውቋል። የሊጉ ዳኖች ሲያጫውቱ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአፍሪካ ኢኮኖሚክ አዳራሽ ከረፋድ ጀምሮ አካሂዶ አጠናቋል። ጉባዔው በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident