ከረጅም ጊዜ በኋላ ለዋሊያዎቹ የተመረጠው ዳዊት እስጢፋኖስ በጉዳት ከካፍ አካዳሚ ወጥቷል፡፡ ተጨዋቹ ለረጅም ጊዜ እንዲጠራ ሲጎተጉቱ ለነበሩና አሁን መካተቱ ላስደሰታቸው የስፖርት ቤተሰቡ ትልቅ...
ኢንስ. ሰውነትን ከሰብሳቢነት ለማንሳት፣ አቶ ሰለሞንን ለማገድና ቴክኒክ ኮሚቴውን ለማፍረስ ታስቧል “በደብዳቤ ጋጋታ አልበረግግም፤ የወከሉኝን የሙያ ጓደኞቼን መብት ለማስከበር እስከመጨረሻው እታገላለሁ”አቶ ሰለሞን አባተ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሳምንታት ሁለት የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያካሂዱ ለማወቅ ተችሏል ። ጨዋታው መቼ እንደሚካሄድ ይፋ ባይደረገም የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ቡድን ከዛምቢያ ጋር...
ከደቂቃዎች በፊት ከታማኝ ምንጭ ባገኘሁት መረጃ የብሄራዊ ቡድኑ ማናጀር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ እንዳለየሱስ አባተ ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል፡፡ አቶ እንዳለየሱስ የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ...
ከታማኝ የመረጃ ምንጭ በተገኘ ዜና ዋሊያዎቹ ወደ ባህርዳር የመሄዳቸው ዕቅድ መሠረዙ እየተነገረ ነው፡፡ባህርዳር ላይ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርጉት ዋሊያዎቹ ባህርዳር ላይ የመዘጋጀት ዕቅድ...
*...ውጤታቸው እስካሁን አልደረሰም.... በኮሮና ቫይረስ የተያዙት አምስቱ ተጨዋቾች ወደ ካፍ አካዳሚው ከተመለሱ በኋላ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ምሽት ላይ ሰርተዋል፡፡ ከኮቪድ 19 ነጻ የሆኑት ተጨዋቾች...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ከተደረገላቸው መካከል በቡሔራዊ ቡድን ትልቅ ልምድን ማከባት ከቻሉት ውስጥ አንዱ የሆነው የመስመር ተጫዋቹ አህመድ ረሺድ (ሽሪላው ) በዛሬው ዕለት...
የአምስቱ የኮቪድ 19 ተጠቂ ተጨዋቾች ውጤት ዛሬ ይታወቃል... *... ዋሊያዎቹ ተደናግጠዋል..... የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሰጠው ማሳሰቢያ ከነበሩበት ሆሊዴይ ሆቴል ወጥተው ዋሊያዎቹ ወዳሉበት ካፍ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident