ለአለም ዋንጫ ማጣርያ እየተዘጋጁ ያሉት የዋሊያዎቹ አራት አባላት ዛሬ ጠዋት ከቡድኑ ተባረዋል። ዋሊያዎቹ ትላንት ኡጋንዳን 2ለ1 በረቱበት ጨዋታ ምሽት ሊዝናኑ ወጥተው 5.30 ድረስ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመሀል ሜዳ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ዛሬ ጠዋት ባህርዳር አየር ማረፊያ የደረሰ ሲሆን፣አቫንቲ ብሉናይል የሚገኘዉን የዋልያዎቹ ስብስብ እንደተቀላቀለም ታዉቋል። ኢትዮጵያ በቀጣይ...
"አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና እና ዚምቧቡዌ ጋር ላለበት ጨዋታ በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን በማድረግ ላይ እምደሚገኝ ገልጸው...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ከሚያደርጋቸው የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች በፊት ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያከናውን ታዉቋል። ከጋና፣ ዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካ ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና እና ከዚምቧቤ አቻው ጋር ላለበት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ አድርገዋል። ቡድኑ...
ኢትዮጵያ ከኤርትራና ከቡሩንዲ ጋር ተደለደለች-ከኤርትራ ጋርም የመክፈቻውን ጨዋታ ታደርጋለች “የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል” የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ...
በኢትዮጵያ ወንዶች እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አባላት የተዘጋጀው የሙዚቃ ክሊፕ አላማዎች ሁለት ሲሆን 1- በሀገራችን የሚስተዋለው የሰላም እና ተዛማጅ ችግሮችን በመቅረፍ ረገድ ተጨዋቾች...
በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎልተው ከወጡ ወጣት ተጫዋቾች አንዱ ነው ፀጋአብ ዮሐንስ በወጣትነት እድሜ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን በአምበልነት እየመራም ይገኛል ።ስለ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident