የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

34 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የሴቶች ቡድን 5 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል።

በአሰልጣኝ ፍፁም በርሄ እየተመሩ የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ያደጉት የሲዳማ ቡና የሴቶች ቡድን ለ2016...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በድል ጎዳና ቀጥሏል !!

  ኢትዮጵያን ወክሎ በሴካፋ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድባንክ የሴቶች ቡድን ሁለተኛ ጨዋታውን በዛሬዉ ዕለት አድርጎ በሰፊ የግብ...

ከ 20 ዓመት በታችዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የሴቶች ፣ የከፍተኛ ፣ አንደኛ እና ከ20 ዓመት በታች ሊጎች የዝውውር ጊዜ የሚጀመርበት ወቅት ታውቋል

የሴቶች ፣ የከፍተኛ ፣ አንደኛ እና ከ20 ዓመት በታች ሊጎች የዝውውር ጊዜ የሚጀመርበት ወቅት ታውቋል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር የሚከናከኑ የሴቶች ፕሪምየር...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከ5ኛ ሳምንት ጀሞሮ የሚቋረጡ ይሆናል

በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዉድድር ከ5ኛ ሳምንት በኋላ እንደሚቋረጥ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከጥር 13...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዲቪዥን በአራዳ ክ/ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል

ለኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ለማለፍ ሀዋሳ ላይ እየተካሄደ የነበረውየኢትዮጵያ ሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በአዲስ አበባው አራዳ ክ/ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል። በፍፃሜ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

ሎዛ አበራ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ መሆኗ ዛሬ ይረጋገጣል

  በማልታ ሊግ የደመቀችው ሎዛ አበራ የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛውን ኢትዮጲያ ንግድ ባንክን ለመቀላቀል ተስማምታለች፡፡ ሴናፍ ዋቁማን ከአዳማ ከተማ ለማስፈረም በተደረገው ትንቅንቅ በመከላከያ ተረተው...

ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዲሲፕሊን ኮሚቴ ቢጫና ቀይ ካርዶችን የማየት ስልጣኑን ተነጠቀ

  የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቢጫና የቀይ ካርድ ቅጣቶችን የመመልከት ስልጣን የየሊግ ኮሚቴዎቹ እንዲሆን ወሰነ፡፡   በፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፊርማ የወጣው...

ሉሲዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ዲቪዚዮን ውድድር ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ፡፡

የኢትዮጵያ ከ17 እና ከ20ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድኖች በቀጣይ ከኡጋንዳ እና ከቡሩንዲ አቻዎቻቸው ባለባቸው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር...