በጉዳት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የተለያየው ተጫዋች ወደ አዲስ ክለብ አመራ። ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ የኢትዮጵያ ቡናን መለያ በመልበስ በክለቡ ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው...
የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ከሦስት የተለያዩ ክለቦች ጋር ያነሱት አንጋፋው አሠልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ኢትዮጲያ ቡናን ለመረከብ በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርሰዋል። ከኢትዮጲያ መድን ጋር...
ግዙፉ አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ኩዌቱ ክለብ አምርቷል። በኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች ውድድር ላይ ጋምቤላን ወክሎ በ2003 የውድድር ዘመን ዝዋይ ባቱ ላይ ባሳየው ድንቅ...
ኢትዮጵያ ፣ ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ አህጉራዊ ውድድራቸውን የሚያደርጉበት ሜዳ ታወቀ። ሲዳማ ቡና የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ በመሆኑ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ነገሌ አርሲ : ክለቡ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ38 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የነገሌ አርሲ ቡድን ተጫዋች የሆኑት1 አብርሃም ከተማ2...
የሰርቪያዊው አሰልጣኝ ማረፊያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወይንስ ሲ ኤፍ ሴፋክሲያን። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከታዩ ውጤታማ አሰልጣኞች አሰልጣኞች መካከል አንዱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ዘለግ ያሉ...
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ ኮንትራት የነበራቸው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር አይቀጥሉም። ኢትዮጵያ ቡናን ከአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን መሰናበት በኋላ የተረከቡት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከስድስት ወራት...
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በፕሪምየር ሊጉ ያሳለፈው ኬኒያዊው ግብ ጠባቂ 13ኛ ክለቡን ሊቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ሲታወቅ በፊፋ ቅጣታቸው የፀናባቸው ፈረሰኞቹም የሀገር ውስጥ ግብ ጠባቂ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident