መነሻ ገጽ ዜናዎች የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አማካይ ለስኮትላንዱ ክለብ ፈረመ
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አማካይ ለስኮትላንዱ ክለብ ፈረመ

አጋራ
አጋራ

በጉዳት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የተለያየው ተጫዋች ወደ አዲስ ክለብ አመራ።

ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ የኢትዮጵያ ቡናን መለያ በመልበስ በክለቡ ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው ኤትራዊው የተከላካይ አማካይ ሮቤል ተክለሚካኤል በስኮትላንድ ሊግ ዋን ላይ ለሚሳተፈው ፒተር ሄድ ክለብ ፊርማውን አኖረ። ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በጉዳት ከተለያየ በኋላ ላለፉት ሦስት አመታት በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው ተጫዋቹ አሁን በመልካም ጤንነት ላይ መመለሱን ተከትሎ የስኮትላንዱን ክለብ በአንድ አመት ውል መቀላቀል ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...