ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
LIVESCOREሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባጅፋር | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  13ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  ሀዲያ ሆሳዕና   1     -   FT 0   ጅማ አባጅፋር    90'...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎች

የአዳማ ከተማ ቀጣይ አሰልጣኝ ማንነት ውዝግብ ፈጥሯል

የአዳማ ከተማ ቀጣይ አሰልጣኝ ማንነት ውዝግብ ፈጥሯል ...የቀድሞ አሰልጣኝ አስቻለሁ ሀ/ሚካኤል ከክለቡ ተሰናብተዋል አዳማ ከተማ ውጤታማ እለመሆኑን ተከትሎ በአሰልጣኝ አስቻለሁ ሀ/ሚካኤል ምትክ ማን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

“በሁለተኛው ዙሩ ከአንደኛው ዙር የተሻለውን ጅማ አባጅፋር እንደምታዩት ተስፋ አለኝ” ተመስገን ደረሰ /ጅማ አባጅፋር /

"ከወራጅ ቀጠናው የምንወጣበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ" "በሁለተኛው ዙሩ ከአንደኛው ዙር የተሻለውን ጅማ አባጅፋር እንደምታዩት ተስፋ አለኝ" ተመስገን ደረሰ /ጅማ አባጅፋር...

LIVESCOREቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎች

ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  13ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  ወልቂጤ ከተማ   3     -   FT 4   ቅዱስ ጊዮርጊስ   ተስፋዬ...

LIVESCOREቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  13ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ   አዳማ ከተማ 1     -   FT 4 ኢትዮጵያ ቡና  አብዲሳ ጀማል 39'...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

“የጅማ አባጅፋሩ ስራ አስኪያጅ ክስ ተከሰንም ሆነ ከሰን ምንም አልሆንም፤ ፌዴሬሽንኮ ሰው አለን ሲሉኝ ደነገጥኩ” አሸናፊ ቢራ /ጅማ አባጅፋር/

ጅማ አባጅፋር ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ምንም አይነት ግልጋሎት እንዳያገኝ ተወስኗል፡፡ በየካቲት 10/2013 በዋና ፀሐፊው አቶ ባህሩ ጥላሁን...

አትዮጵያውያን በውጪአፍሪካዜናዎች

“ራሴን ስለምጠብቅ፤ ለኳሱ ትልቅ ፍቅር ስላለኝ እና የተሰጠኝን ስራ በአግባቡ ስለምጠቀም በጥሩ ደረጃ ላይ ልገኝ ችያለሁ”ሽመልስ በቀለ /ምስር አል-ማቅሳ/

"ራሴን ስለምጠብቅ፤ ለኳሱ ትልቅ ፍቅር ስላለኝ እና የተሰጠኝን ስራ በአግባቡ ስለምጠቀም በጥሩ ደረጃ ላይ ልገኝ ችያለሁ" "በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ምርጥ ተጨዋቾች አሉ ነጥዬ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አበባው ሰለሞንና ወልቂጤ ከተማ ሊለያዩ?

ከከፍተኛ ሊግ እልህ አስጨራሽ ትግል በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ከፕሬዝዳንቱ አበባው ሰለሞን ጋር ሊለያይ መሆኑ ተሰምቷል። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...