ዜናዎች

4369 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |ነብሮቹ ከአዞዎቹ ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

  በአራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። ያን ያህል ለዕይታ...

ስዩም ከበደዜናዎች

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ሲዳማ ቡናን በዋና አሰልጣኝነት ተረክቧል !

የቀድሞዉ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ፋሲል ከነማ ፣ መከላከያ ፣ አዲስ አበባ ከተማ ፣ የየመኖቹ አል-ቲሂላል እና አል ሳካር አሰልጣኝ የነበረዉ ስዩም ከበደ የሲዳማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 3ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 3ኛ ሳምንት በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 22 ጎሎች በ20 ተጫዋቾች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቡናማዎቹ የመጀመሪያ ድላቸዉን አስመዝግበዋል !

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ጠንካራዉን ወልቂጤ ከተማ አሸንፏል። ካለፉት ሁለት የሊጉ ጨዋታዎች አንዱን ተሸንፈዉ አንዱን...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና በድሬዳዋ ከተማ ላይ ድል ተቀዳጅቷል

በሊጉ የሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት መርሀግብሮች ቀን ሰባት ሰዓት ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 ረቷል ። ድሬዳዋ ከተማ...

ሀዋሳ ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በሶስተኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ አዳማ ከተማ በዳዋ ሆጤሳ ብቸኛ ግብ ሀዋሳ ከተማን ረቷል ። በሀዋሳ ከተማ በኩል በሁለተኛው ሳምንት ኢትዮጵያ...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ….

  በኢትዮጵያ መድን አመራሮች አሳማኝ ባልሆነ መንገድ የተሰናበተው አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለማሰልጠን ተስማማ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ መድንን ከከፍተኛ ሊግ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድን ለገጣፎን አሸንፏል !

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በያዝነዉ አመት ወደ ሊጉ ያደጉት ኢትዮጵያ መድን እና ለገጣፎ ለገዳዲ ተገናኝተው መድን...