የቀድሞዉ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ፋሲል ከነማ ፣ መከላከያ ፣ አዲስ አበባ ከተማ ፣ የየመኖቹ አል-ቲሂላል እና አል ሳካር አሰልጣኝ የነበረዉ ስዩም ከበደ የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ተደርጎ ተሹሟል።
ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ጋር የሊጉን ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለዉ አሰልጣኝ ቀጣዮቹን ሁለት አመታት ሲዳማ ቡና ለማሰልጠን ፊርማውን ማኖሩ ተረጋግጧል።
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...
በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...
በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ