መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ መድህን አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ….
ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ….

አጋራ
አጋራ

 

በኢትዮጵያ መድን አመራሮች አሳማኝ ባልሆነ መንገድ የተሰናበተው አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለማሰልጠን ተስማማ።

ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ መድንን ከከፍተኛ ሊግ አሳድጎ ኮንትራቱ በመጠናቀቁ አይታደስልህም ተብሎ የተሰናበተው አሰልጣኙ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አመራሮች ጋር ከተነጋገረ በኋላ ክለቡን ወደ ፕሪሚየር ሊግ የማሳደግ ሃላፊነቱን ለመቀበል ተስማምቷል።

የክለቡ አመራሮችና አሰልጣኙ በኮንትራቱና በሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ዙሪያ በነገው ዕለት እንደሚነጋገሩ ከታማኝ ምንጭ የደረሰው መረጃ ያስረዳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...