ወልዋሎ

201 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረወልዋሎዜናዎች

የትግራይ ክለቦችን የመታደግ ዘመቻ አንዱ አካል የሆነው ቴሌቶን ሊካሄድ ከጫፍ ደርሷል…..

.. አጠቃላይ የአንድ አመት የዝግጅት ጉዞን በተመለከተ ሃሙስ መግለጫ ሊሰጥ ነው..... "በእናንተ ውስጥ እኛም አለን" በሚል መሪ ቃል በተለይ ሶስቱን የትግራይ ክለቦችን በገቢ...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር :- የትግራይ ክለቦች ወደ ሊጉ እንዲመለሱ ፌዴሬሽኑ የሰጠውን ውሳኔ ጠቅላላ ጉባኤው እንዲመለከተው ወሰነ

ሶሰቱን የትግራይ ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ እንዲመለሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሰጠው ትእዛዝን የተመለከተው የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ቦርድ በጉዳዩ ላይ...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልዋሎዜናዎችየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌደሬሽን ጥያቄ አቅርቧል

በሀገሪቱ ተከስቶ በነበረዉ ጦርነት ምክንያት በፕሪሚየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ በመሳሰሉ ዉድድሮች ላይ ተሳታፊ የነበሩት ክለቦች ከውድድር ዉጭ መሆናቸዉ የሚታወስ ሲሆን ፤ አሁን...

ወልዋሎዜናዎች

የወልዋሎ አዲግራት የቡድን አባላት አዲስ አበባ ገቡ

  አሁን በደረሰ መረጃ አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ጨምሮ 12የወልዋሎ አዲግራት አባላት አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋልይህም ለበርካታ ጊዜያት ድምጻቸውን ላልሰሙ ቤተሰቦችና የስፖርት ቤተሰቡ ትልቅ...

ሊግ ካምፓኒመቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሊግ ካምፓኒ ስለ ሶስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች መረጃ የለኝም አለ

ሊግ ካምፓኒ ስለ ሶስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች መረጃ የለኝም አለ መረጃዎች ከወልዋሎ አዲግራት ውጪ ስሁል ሽረና መቐለ 70 እንደርታ እንደሚካፈሉ ያሳያሉ የትግራይ ክለቦች...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የወልዋሎው አምበል ወደ ቀድሞ ክለቡ አቅንቷል.

  ፍቃዱ ደነቀ ወልዋሎ አዲግራትን በአምበልነት መርቷል.. የአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን ከሃላፊነት መልቀቅ ተኸትሎ በስምምነት ክለቡን እንዲለቁ ከተስማሙ 3 ተጨዋቾች መሃል አንዱ ነው ከደቂቃዎች...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ አዲግራት 4 ተጫዋቾችን በይፋ አስፈረመ !

በተቋረጠው የውድድር ዓመት ድንቅ ጅማሮን ማሳየት የቻሉት ቢጫ ለባሾቹ በዝውውር መስኮቱ ዘግየት ብለው ቢገቡም በዛሬው ዕለት አራት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል ። ወልዋሎች በዛሬው...

ወልዋሎዜናዎች

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የአሰልጣኝ ቅጥር አውጥቷል !

  በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ግሩም የሚባል አጀማመርን በማሳየት የሊጉ አናት ላይ የቆዩት ወልዋሎዎች በአምስት የስራ ዘርፍ ላይ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥተዋል ። ሀትሪክ...