የወልዋሎ አዲግራት የቡድን አባላት አዲስ አበባ ገቡ

 

አሁን በደረሰ መረጃ አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ጨምሮ 12የወልዋሎ አዲግራት አባላት አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋልይህም ለበርካታ ጊዜያት ድምጻቸውን ላልሰሙ ቤተሰቦችና የስፖርት ቤተሰቡ ትልቅ ደስታ የሚፈጥር ሆኗል።

ከአሰልጣኙ ውጪ አስናቀ..ሽመልስ… ወንድወሰን.. አመለ.. አክሊሉ.. አይናለም…አውት.. ሄኖክ …ዳዊት…አክሊሉ… አብዱልረሺድ.. መምጣታቸውና በአሁኑ ወቅት ቦሌ አየር ማረፊያ መድረሳቸው ታውቋል።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport