ጨዋታዉ በሁለቱም ቡድን በኩል ተመጣጣኝ በሆነ በፈጣን እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ገና ከጅምሩ ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ሲሞክሩ ነበር። ለአብነትም በወልቂጤ በኩል ጌታነህ ከበደ በቅጣት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ24ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸዉን ያለ ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ተመጣጣኝ በሚባል...
አሰልጣኛቸውን ከህመም መልስ ያገኙት ወልቂጤዎች ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ሥስት ነጥቦችን አሳክተዋል። የለገጣፎ ለገዳዲዎች መልሶ ማጥቃት ፣ የወልቂጤዎች በሙከራ ያልታጀቡ ቅብብሎች በታየበት የመጀመርያው አጋማሽ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ሲደረግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2 - 1 በማሸነፍ ከተከታዩ ባህርዳር ከተማ...
በሊጉ የ21ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን መርሀግብር ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስከ መጀመሪያው አጋማሽ በሁለት ግብ ልዩነት ሲመራ ቢቆይም በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች አንድ...
ከስድስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ባሳለፍነዉ ሳምንት ባለ ሜዳዉን አዳማ ከተማ ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት በመርታት ለዛሬው የአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የዘጠኝ ሰዓት...
ከደሞዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ለስድስት ቀናት ገደማ ያለ ልምምድ የቆየዉ የገብረ ክርስቶስ ቢራራዉ ወልቂጤ ከተማ እና በአስራ ሰባተ ነጥቦች በደረጃ ሰንጠረዡ ወራጅ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸውን ሁለት አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። በጨዋታው የመጀመሪያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident